Common use of አብይ ተግባር Clause in Contracts

አብይ ተግባር. በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች እና አሰራሮች ላይ መሳተፍ 5.2.1 የስደተኞችና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ (ከኮሙኒኬሽን የሥራ ክፍል ጋር በመተጋገዝ) ዓመታዊ ሪፖርት 1 ሪፖርት የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞችን መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ተዘጋጅቷል 100 100 የስደተኞች፣ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የሚሰንድና ማጣቀሻ የሚሆን ዓመታዊ ሪፖርት ለስርጭት ተዘጋጅቷል፤ 5.2.2 በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ መዋቅሮችና በሌሎች ሀገሮች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት (NHRIs) ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ እና ሁነቶች ላይ መሳተፍ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ፎረም/ሁኔቶች ላይ መሳተፍ 2 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ 1 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ BMM-GIZ በተዘጋጀ የጋራ ምክክር መድረክ የኢሰመኮ እና የጂቡቲ የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛና መካከለኛ ባለሙያዎች በጂቡቲ የሚገኙና ችግር ላያ ያሉ ኢትዮጵያውያን መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፣ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል በድንበር ተሻጋሪ ፍልሰተኞች ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማሻሻል በኢጋድ አባል ሀገራት መካከል በቀጣይ ሊሰሩ የሚገባቸው ስራዎች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ በማሰብ ከጅቡቲ፣ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር ውይይት ተካሂዷል፤ የሥራ ክፍሉ ባልደረቦች ወደ ኬኒያ በመጓዝ ከኬኒያ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በፍልሰተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ 50 400 እነዚህ ውይይቶች እና የልምድ ልውውጦች የስራ ክፍሉን ተግባራት በተሻለ ሁኔታ ለማከናወን ከመርዳታቸውም በላይ ትስስሮችም እንዲመሰረት እና እንዲጠናከር አድርገዋል የኮሚሽኑ በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረክ መሳተፍ ከሌሎች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋራ የልምድ ልውውጥ እና ምክክር እንዲያረግ ያግዙታል፤ ከኢጋድ አባል አገራት የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር በመተባበር የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማስፋፋት እና ለማስከበር የጋራ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ከግንቦት 2 እከከ 5 2014 ዓ.ም መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ከማሰር ይልቅ ያሉ አማራጮች (alternatives to immigration detention) ላይ በአህጉር አቀፍ ደረጃ በናይሮቢ ኬንያ የተዘጋጀ አውደጥናት ላይ በመሳተፍ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በፍልሰተኞች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሊሰሯቸው በሚገቡ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ስራዎች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፤ ከአፍሪካ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (NANHRI) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የአፍሪካ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት አሰራር ላይ ባተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና የሥራ ክፍሉ ሰራተኞች ተሳትፈዋል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የ2 ቀናት መደበኛ ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል። ለአፍሪካ ኮሚሽን 69ኛውና 71ኛው መደበኛ ጉባኤዎች በስደተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሪፖርት ቀርቧል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የግማሽ ቀን የበይነ ምድር ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል፤ የስራ ክፍሉ ከፍተኛ አማካሪ ከሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ በተጋናኘ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (GANHRI) ባዘጋጃቸው ሁነቶች ላይ ተሳትፈዋል፤ የተ.መ.ድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ልዩ ጻሀፊ ለብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ባደረጉት ጥሪ መሠረት ኢሰመኮ በተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ ላይ ያከናወናቸው ተግባራትን አስመልክቶ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ 5.3 ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር መፍጠር እና በጋራ መሥራት *የትስስር/ መግባቢያ ሰነድ *የጋራ ስራ 1 የመግባቢያ ሰነድ 1 የጋራ ስራ ከዩኒቨርሲቲ ሕግ ድጋፍ ማዕከላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች በተሻለ መልኩ ለማከናወን ከUNHCR ጋር የመግባቢያ መርኃግብር ተዘጋጅቷል፤ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም በማህበረሰብ ደረጃ የክትትል ትስስሮችን ለመመስረትና ለማዝለቅ በማሰብ ከጅማ፣ ወለጋ እና አርባምንጭ ዩኒቨሪስቲዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል 50 100 ኮሚሽኑ በሚፈጥራቸው ትብብሮች ሰብአዊ መብቶችን በትብብር ለማስፋፋትና ጽ/ቤት በሌለውም ቦታዎች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ያስችለዋል 5.4 መንግስት የካምፓላ ስምምነትን ሕግ በማውጣት እንዲተገብር ለማድረግና የፍልሰተኛ ሠራተኞች መብቶች ዓለም አቀፍ ስምምነት እንዲጸድቅ ሙግት መጀመርና መንግስትን ለማሳመን መጣር የምክክር መድረክ 4 የውይይት መድረኮች 2 የውይይት መድረኮች ካምፓላ ቃል ኪዳን ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ እንደ ዋና መሳሪያ በመጠቀም ከመንግስት ጋር በተለይም ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ተከታታይ ውይይቶች በማድረግ ዓላማው በአገራዊ ሕግ መካተቱ ያለውን ጥቅም ለማስረዳት ጥረት ተደርጓል። በተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ዙሪያ የሰላም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ያላቸውን ሚናና ኃላፊነት እንዲሁም ሥራ ላይ የዋሉ ተቋማዊ አደረጃጀትና አሰራር ላይ ለመወያየት ጥር 13 ቀን ቁልፍ መንግስታዊ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በቀጣይ የካቲት 17 እና 18 መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በዚህ መድረክ የተፈናቃዮችን ጥበቃ አስመልክቶ በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች፣ ብሔራዊ ሕጎችና ፖሊሲዎች የቀረጹ አገራትን ተመክሮ በጉዳዩ ዙሪያ የበርካታ ዓመት ልምድ ባላቸው ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ገለጻ ተደርጓል፤ በብሔራዊ ትብብር ጥምረት የተዘጋጀው ብሔራዊ የፍልሰት ረቂቅ ፓሊሲ ተፈናቃዮችን በተመለከተ 50 100 በተዘጋጁት የምክክር አውደ ጥናቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጎ ተፈናቃዮችን በተመለከተ ያሉ የዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ በኢትዮጵያ ያለውን የተፈናቃዮች ጥበቃ ክፍተቶች ሁሉን አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ በመቅረጽ እንዴት መቅረፍ እንደሚቻል ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ ከሌሎች ሀገራት ልምድ የሚወስዱበት አጋጣሚ ተፈጥሯል፤ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ የተካተተው ከካምፓላ እና ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ስምምነት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን በሁለት ዙር ውይይት ተደርጓል፤ በተጨማሪም በቃል ኪዳኑ አፈፃፀም ዙሪያ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር አንድ አገራዊ ኮንፈረንስ በጋራ ለማዘጋጀት ውይይት ተጀምሯል፣ በተጨማሪም አዲስ በሚወጣው የአደጋ ስጋት ፖሊሲ ላይ አስተያየቶች ተሰጥቷል፤ 6.

Appears in 1 contract

Samples: www.hopr.gov.et

አብይ ተግባር. በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች እና አሰራሮች 5፡ ከባለድርሻ ኣካላት ጋር የተጠናከረ ግንኙነት መፍጠር 3.5.1 አብሮ መስራትን የሚያጠናክሩ የጋራ ፕሮጀክቶችን መንደፍና መተግበር መጀመር የባለድርሻ ኣካላት ልየታ ሰነድ 1 የባለድር ሻ ኣካላት የባለድርሻ ኣካላት ልየታ ከ ዩ ኤን ውሜን (UN WOMEN) ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችል የጋራ ምክክር ተካሂዶ በቀጣይ በሚሰሩ ስራዎች ላይ መሳተፍ 5.2.1 የስደተኞችና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ (ከኮሙኒኬሽን የሥራ ክፍል ጋር በመተጋገዝ) ዓመታዊ ሪፖርት 1 ሪፖርት የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞችን መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ተዘጋጅቷል የተሻሻለ 100 100 የስደተኞች፣ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የሚሰንድና ማጣቀሻ የሚሆን ዓመታዊ ሪፖርት ለስርጭት ተዘጋጅቷል፤ 5.2.2 በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ መዋቅሮችና በሌሎች ሀገሮች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት (NHRIs) ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ እና ሁነቶች ላይ መሳተፍ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ፎረም/ሁኔቶች ላይ መሳተፍ 2 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ 1 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ BMM-GIZ በተዘጋጀ የጋራ ምክክር መድረክ የኢሰመኮ እና የጂቡቲ የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛና መካከለኛ ባለሙያዎች በጂቡቲ የሚገኙና ችግር ላያ ያሉ ኢትዮጵያውያን መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፣ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት የሚሰሩ ስራዎችን መለየትና መግባባት ላይ ተደርሷል በድንበር ተሻጋሪ ፍልሰተኞች ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማሻሻል በኢጋድ አባል ሀገራት መካከል በቀጣይ ሊሰሩ የሚገባቸው ስራዎች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ በማሰብ ከጅቡቲ፣ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር ውይይት ተካሂዷል፤ የሥራ ክፍሉ ባልደረቦች ወደ ኬኒያ በመጓዝ ከኬኒያ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በፍልሰተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ 50 400 እነዚህ ውይይቶች እና የልምድ ልውውጦች የስራ ክፍሉን ተግባራት በተሻለ ሁኔታ ለማከናወን ከመርዳታቸውም በላይ ትስስሮችም እንዲመሰረት እና እንዲጠናከር አድርገዋል የኮሚሽኑ በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረክ መሳተፍ ከሌሎች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋራ የልምድ ልውውጥ እና ምክክር እንዲያረግ ያግዙታል፤ ከኢጋድ አባል አገራት የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር በመተባበር የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማስፋፋት እና ለማስከበር የጋራ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ከግንቦት ልየታ ሰነድ የጽንሰ ሐሳብ ሰነድ (concept note) ተዘጋጅቷል፤ በዚህ መሰረትም የፕሮጀክት ሰነድ እንዲዘጋጅ ስምምነት ላይ ተደርሷል በአጋርነት ከተለዩ የሲቪል ማህበራት ጋር ውይይት ተደርጎ በጋራ ሊሰሩ የሚችሉ ስራዎችተለይተው የወጡ ሲሆን ከክፍሉ አመታዊ ዕቅድ ጋር በማጣጣም ለመተግበር ታቅዷል ከሴቭ ዘችልድረን ድርጅት ጋር ፕሮጀክት የመገምገምና የመከለስ ስራ ተከናውኗል መድረስ የፕሮጀክት ሰነድ ዝግጅት መጀመር 3.5.2 በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ላይ የሚሰሩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋ አካላትን እና መከናወን የሚችሉ ተግባራትን ከጊዜ ሰሌዳ ጋር በመለየት ግንኙነቶች መጀመር * በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ላይ የሚሰሩ አህጉራዊና አለምአቀፋዊ አካላትን የለየ ሪፖርት *የተጀመሩ ግንኙነቶች ብዛትና አይነት 1 ሪፖርት በሴቶች እና በሕፃናት መብቶች ላይ የሚሰሩ አህጉራዊና ዓለም አቀፋ አካላትን እና መከናወን የሚችሉ ተግባራትን ከጊዜ ሰሌዳ ጋር በመለየት ግንኙነቶች መጀመር ኢሰመኮ ከአፍሪካ የሕፃናት መብቶችና ደህንነት ኮሚቴ ጋር ተገቢውን የስራ ግንኙነት መፍጠር እንደሚኖርበት ተለይቷል። በዚህም መሰረት ኢሰመኮ በኮሚቴው ዘንድ የአጋርነት ደረጃ (affiliate status) ለማግኘት የሚያስችለውን ማመልከቻ ለማቅረብ አስፈላጊ ሰነዶችን የማጠናቀር ስራ ተሰርቶ ተጠናቅቆ ለኮሚቴው ተልኳል፡ ለዚህም ግብዓት የሚሆን የስራ ክፍሉን ተግባራት የሚያትት አጭር ዘገባ ተዘጋጅቶ ተካትቷል 100 100 ኢሰመኮ በኮሚቴው ዘንድ የአጋርነት ደረጃ (affiliate status) አግኝቷል 3.5.3 ከቅ/ጽ/ቤቶች ጋር አብሮ መስራትን የሚያጠናክሩ የጋራ ፕሮጀክቶችን መንደፍና መተግበር መጀመር (ከቅ/ጽ/ቤቶች ጋር በሚመጣው ሀሳብ የሚወሰን) የጋራ ፕሮጀክቶችብዛ ትና አይነት 2 እከከ 5 2014 ዓ.ም መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ከማሰር ይልቅ ያሉ አማራጮች (alternatives to immigration detention) የጋራ ፕሮጀክቶ ች አብሮ የመስራት ልምድ መጀመር ግጭቱ በተካሄደባቸው የአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የተፈጸሙ ፆታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ብሎም ከሴቶች መብቶች ጥሰት ጋር በተገናኘ ኮሚሽኑ የለያቸውን የምርመራ ግኝቶች እና ምክረ ሀሳቦች ለባለድርሻ አካላት ለማጋራትና የክትትል ስራችን ለማጠናከር ሁለት የውይይት መድረኮች በሰመራና እና በባህር ዳር ከተማ ተካሂደዋል ከኮሚሽኑ ፅ/ቤት የሴቶችና ሕፃናት ባለሙያዎች ጋር በእቅድ ዝግጅትና አፈፃፀም፤ በሚኖራቸው የሥራ ግንኙነት እንዲሁም እንደ ክልላቸው ተጨባጭ ሁኔታ ቅድሚያ ተሰጥቷቸው የሚሰሯቸውን ተግባር በመለየትና ንድፈ ሀሳብ በማዘጋጀት ዙሪያ ውይይት ተካሂዶ እንቅስቃሴ ተጀምሯል ፡፡ 100 100 ከሴቶችና የሕፃናት መብቶች ደህንነት የኮሚሸኑየምርመራ ግኝቶች እና ምክረ ሀሳቦች ላይ በአህጉር አቀፍ በክልል ደረጃ በናይሮቢ ኬንያ የተዘጋጀ አውደጥናት ካሉ የባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል በክትትል እና በመልሶ ማቋቋም ሂደት ውስጥ የባለድርሻዎች ሚናዎች አንዲሁም የተቀናጀ እና ስልታዊ እርምጃዎች ላይ በመሳተፍ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በፍልሰተኞች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሊሰሯቸው በሚገቡ ሀገራዊ የጋራ ግንዛቤ ተወስዷል፨ ለቀጣይ ትብብር እና ቀጠናዊ ስራዎች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፤ ከአፍሪካ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (NANHRI) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የአፍሪካ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት አሰራር ላይ ባተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና የሥራ ክፍሉ ሰራተኞች ተሳትፈዋል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የ2 ቀናት መደበኛ ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል። ለአፍሪካ ኮሚሽን 69ኛውና 71ኛው መደበኛ ጉባኤዎች በስደተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሪፖርት ቀርቧል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የግማሽ ቀን የበይነ ምድር ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል፤ የስራ ክፍሉ ከፍተኛ አማካሪ ከሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ በተጋናኘ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (GANHRI) ባዘጋጃቸው ሁነቶች ላይ ተሳትፈዋል፤ የተ.መ.ድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ክትትል ስራዎችም ግንኙነቶች ተፈጥረዋል የኮሚሽኑ ፅ/ቤቶች ባለሞያዎችና ሃላፊዎች ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ልዩ ጻሀፊ ለብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ባደረጉት ጥሪ መሠረት ኢሰመኮ በተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ ላይ ያከናወናቸው ተግባራትን አስመልክቶ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ 5.3 ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር መፍጠር እና በጋራ መሥራት *የትስስር/ መግባቢያ ሰነድ *የጋራ ስራ 1 የመግባቢያ ሰነድ 1 የጋራ ስራ ከዩኒቨርሲቲ ሕግ ድጋፍ ማዕከላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች በተሻለ መልኩ ለማከናወን ከUNHCR ጋር የመግባቢያ መርኃግብር ተዘጋጅቷል፤ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም በማህበረሰብ ደረጃ የክትትል ትስስሮችን ለመመስረትና ለማዝለቅ በማሰብ ከጅማ፣ ወለጋ እና አርባምንጭ ዩኒቨሪስቲዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል 50 100 ኮሚሽኑ በሚፈጥራቸው ትብብሮች ሰብአዊ መብቶችን በትብብር ለማስፋፋትና ጽ/ቤት በሌለውም ቦታዎች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ያስችለዋል 5.4 መንግስት የካምፓላ ስምምነትን ሕግ በማውጣት እንዲተገብር ለማድረግና የፍልሰተኛ ሠራተኞች መብቶች ዓለም አቀፍ ስምምነት እንዲጸድቅ ሙግት መጀመርና መንግስትን ለማሳመን መጣር የምክክር መድረክ 4 የውይይት መድረኮች 2 የውይይት መድረኮች ካምፓላ ቃል ኪዳን ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ እንደ ዋና መሳሪያ በመጠቀም ከመንግስት ጋር በተለይም ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ተከታታይ ውይይቶች በማድረግ ዓላማው በአገራዊ ሕግ መካተቱ ያለውን ጥቅም ለማስረዳት ጥረት ተደርጓል። በተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ዙሪያ የሰላም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ያላቸውን ሚናና ኃላፊነት እንዲሁም ሥራ ላይ የዋሉ ተቋማዊ አደረጃጀትና አሰራር ላይ ለመወያየት ጥር 13 ቀን ቁልፍ መንግስታዊ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በቀጣይ የካቲት 17 እና 18 መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በዚህ መድረክ የተፈናቃዮችን ጥበቃ አስመልክቶ በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች፣ ብሔራዊ ሕጎችና ፖሊሲዎች የቀረጹ አገራትን ተመክሮ በጉዳዩ ዙሪያ የበርካታ ዓመት ልምድ ባላቸው ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ገለጻ ተደርጓል፤ በብሔራዊ ትብብር ጥምረት የተዘጋጀው ብሔራዊ የፍልሰት ረቂቅ ፓሊሲ ተፈናቃዮችን በተመለከተ 50 100 በተዘጋጁት የምክክር አውደ ጥናቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጎ ተፈናቃዮችን በተመለከተ ያሉ የዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ በኢትዮጵያ ያለውን የተፈናቃዮች ጥበቃ ክፍተቶች ሁሉን አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ በመቅረጽ እንዴት መቅረፍ እንደሚቻል ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ ከሌሎች ሀገራት ልምድ የሚወስዱበት አጋጣሚ ተፈጥሯል፤ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ የተካተተው ከካምፓላ እና ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ስምምነት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን በሁለት ዙር ውይይት ተደርጓል፤ በተጨማሪም በቃል ኪዳኑ አፈፃፀም ዙሪያ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር አንድ አገራዊ ኮንፈረንስ በጋራ ለማዘጋጀት ውይይት ተጀምሯል፣ በተጨማሪም አዲስ በሚወጣው የአደጋ ስጋት ፖሊሲ ላይ አስተያየቶች ተሰጥቷል፤ 6.የጠነከረ ግንኙነት እንዲፈጠር እድል ተፈጥሯል 3.6

Appears in 1 contract

Samples: www.hopr.gov.et

አብይ ተግባር. በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ 5 በሲቪል እና ፓለቲካ መብቶች ማዕቀፎች እና አሰራሮች ላይ መሳተፍ 5.2.1 የስደተኞችና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ (ከኮሙኒኬሽን የሥራ ክፍል ጋር በመተጋገዝ) ዓመታዊ ለሰራተኞች የአቅም ግንባታ ፍላጎት መለየት 5.1.1 የፍላጐት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ የአቅም ግንባታ ፍላጎት ዳሰሳ 1 ሪፖርት 1 ሪፖርት የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞችን መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ተዘጋጅቷል የፍላጐት ዳሰሳ ጥናት ለማካሄድ መጠይቅ ተዘጋጅቶ ከተባባሪ የስራ ክፍሎች ግብአት 100 100 የስደተኞች፣ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የሚሰንድና ማጣቀሻ የሚሆን ዓመታዊ ሪፖርት ለስርጭት ተዘጋጅቷል፤ 5.2.2 በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ መዋቅሮችና በሌሎች ሀገሮች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት (NHRIs) ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ እና ሁነቶች ላይ መሳተፍ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ፎረም/ሁኔቶች ላይ መሳተፍ 2 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ 1 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ BMM-GIZ በተዘጋጀ የጋራ ምክክር መድረክ የኢሰመኮ እና የጂቡቲ የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛና መካከለኛ ባለሙያዎች በጂቡቲ የሚገኙና ችግር ላያ ያሉ ኢትዮጵያውያን መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፣ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል በድንበር ተሻጋሪ ፍልሰተኞች ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማሻሻል በኢጋድ አባል ሀገራት መካከል በቀጣይ ሊሰሩ የሚገባቸው ስራዎች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ በማሰብ ከጅቡቲ፣ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር ውይይት ተካሂዷል፤ የሥራ ክፍሉ ባልደረቦች ወደ ኬኒያ በመጓዝ ከኬኒያ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በፍልሰተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ 50 400 እነዚህ ውይይቶች እና የልምድ ልውውጦች የስራ ክፍሉን ተግባራት በተሻለ ሁኔታ ለማከናወን ከመርዳታቸውም በላይ ትስስሮችም እንዲመሰረት እና እንዲጠናከር አድርገዋል የኮሚሽኑ በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረክ መሳተፍ ከሌሎች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋራ የልምድ ልውውጥ እና ምክክር እንዲያረግ ያግዙታል፤ ከኢጋድ አባል አገራት የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር በመተባበር የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማስፋፋት እና ለማስከበር የጋራ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል 30 ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ከዐበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ከግንቦት 2 እከከ 5 2014 ዓ.ም መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ከማሰር ይልቅ ያሉ አማራጮች (alternatives to immigration detention) ላይ በአህጉር አቀፍ ደረጃ በናይሮቢ ኬንያ የተዘጋጀ አውደጥናት ላይ በመሳተፍ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በፍልሰተኞች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሊሰሯቸው በሚገቡ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ስራዎች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፤ ከአፍሪካ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (NANHRI) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የአፍሪካ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት አሰራር ላይ ባተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና የሥራ ክፍሉ ሰራተኞች ተሳትፈዋል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የ2 ቀናት መደበኛ ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል። ለአፍሪካ ኮሚሽን 69ኛውና 71ኛው መደበኛ ጉባኤዎች በስደተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሪፖርት ቀርቧል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የግማሽ ቀን የበይነ ምድር ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል፤ የስራ ክፍሉ ከፍተኛ አማካሪ ከሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ በተጋናኘ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (GANHRI) ባዘጋጃቸው ሁነቶች ላይ ተሳትፈዋል፤ የተ.መ.ድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ልዩ ጻሀፊ ለብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ባደረጉት ጥሪ መሠረት ኢሰመኮ በተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ ላይ ያከናወናቸው ተግባራትን አስመልክቶ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ 5.3 ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር መፍጠር እና በጋራ መሥራት *የትስስር/ መግባቢያ ሰነድ *የጋራ ስራ 1 የመግባቢያ ሰነድ 1 የጋራ ስራ ከዩኒቨርሲቲ ሕግ ድጋፍ ማዕከላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች በተሻለ መልኩ ለማከናወን ከUNHCR ጋር የመግባቢያ መርኃግብር ተዘጋጅቷል፤ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም በማህበረሰብ ደረጃ የክትትል ትስስሮችን ለመመስረትና ለማዝለቅ በማሰብ ከጅማ፣ ወለጋ እና አርባምንጭ ዩኒቨሪስቲዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል 50 100 ኮሚሽኑ በሚፈጥራቸው ትብብሮች ሰብአዊ መብቶችን በትብብር ለማስፋፋትና ጽ/ቤት በሌለውም ቦታዎች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ያስችለዋል 5.4 መንግስት የካምፓላ ስምምነትን ሕግ በማውጣት እንዲተገብር ለማድረግና የፍልሰተኛ ሠራተኞች መብቶች ዓለም አቀፍ ስምምነት እንዲጸድቅ ሙግት መጀመርና መንግስትን ለማሳመን መጣር የምክክር መድረክ 4 የውይይት መድረኮች 2 የውይይት መድረኮች ካምፓላ ቃል ኪዳን ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ እንደ ዋና መሳሪያ በመጠቀም ከመንግስት ጋር በተለይም ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ተከታታይ ውይይቶች በማድረግ ዓላማው በአገራዊ ሕግ መካተቱ ያለውን ጥቅም ለማስረዳት ጥረት ተደርጓል። በተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ዙሪያ የሰላም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ያላቸውን ሚናና ኃላፊነት እንዲሁም ሥራ ላይ የዋሉ ተቋማዊ አደረጃጀትና አሰራር ላይ ለመወያየት ጥር 13 ቀን ቁልፍ መንግስታዊ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በቀጣይ የካቲት 17 እና 18 መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በዚህ መድረክ የተፈናቃዮችን ጥበቃ አስመልክቶ በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች፣ ብሔራዊ ሕጎችና ፖሊሲዎች የቀረጹ አገራትን ተመክሮ በጉዳዩ ዙሪያ የበርካታ ዓመት ልምድ ባላቸው ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ገለጻ ተደርጓል፤ በብሔራዊ ትብብር ጥምረት የተዘጋጀው ብሔራዊ የፍልሰት ረቂቅ ፓሊሲ ተፈናቃዮችን በተመለከተ 50 100 በተዘጋጁት የምክክር አውደ ጥናቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጎ ተፈናቃዮችን በተመለከተ ያሉ የዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ በኢትዮጵያ ያለውን የተፈናቃዮች ጥበቃ ክፍተቶች ሁሉን አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ በመቅረጽ እንዴት መቅረፍ እንደሚቻል ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ ከሌሎች ሀገራት ልምድ የሚወስዱበት አጋጣሚ ተፈጥሯል፤ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ የተካተተው ከካምፓላ እና ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ስምምነት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን በሁለት ዙር ውይይት ተደርጓል፤ በተጨማሪም በቃል ኪዳኑ አፈፃፀም ዙሪያ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር አንድ አገራዊ ኮንፈረንስ በጋራ ለማዘጋጀት ውይይት ተጀምሯል፣ በተጨማሪም አዲስ በሚወጣው የአደጋ ስጋት ፖሊሲ ላይ አስተያየቶች ተሰጥቷል፤ 6.ዒላማ

Appears in 1 contract

Samples: www.hopr.gov.et

አብይ ተግባር. በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሰብአዊ መብቶች ማዕቀፎች እና አሰራሮች ላይ መሳተፍ 5.2.1 የስደተኞችና የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ማቅረብ (ከኮሙኒኬሽን የሥራ 3፡ ከሚዲያና ኮሚኒኬሽን የስራ ክፍል ጋር በመተጋገዝ) ዓመታዊ ሪፖርት 1 ሪፖርት የስደተኞች፣ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በመተባበር በሰብአዊ መብትና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም የሥልጠና መስጠት 1.3.1 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ በሰልጣኞች ቁጥር - ለ35 ለ34 አባላት እና ፍልሰተኞችን መብቶች አከባበርን በሚመለከት ዓመታዊ ሪፖርት ተዘጋጅቷል 100 100 የስደተኞች፣ ተፈናቃዮች እና ፍልሰተኞች ሰብአዊ መብቶች ሁኔታን የሚሰንድና ማጣቀሻ የሚሆን ዓመታዊ ሪፖርት ለስርጭት ተዘጋጅቷል፤ 5.2.2 በዓለም አቀፍና አህጉር አቀፍ መዋቅሮችና በሌሎች ሀገሮች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት (NHRIs) ጋር የልምድ ልውውጥ ማድረግ እና ሁነቶች ላይ መሳተፍ የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ፎረም/ሁኔቶች ላይ መሳተፍ 2 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ 1 የልምድ ልውውጥ ሁነቶች ላይ መሳተፍ BMM-GIZ በተዘጋጀ የጋራ ምክክር መድረክ የኢሰመኮ እና የጂቡቲ የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ከፍተኛና መካከለኛ ባለሙያዎች በጂቡቲ የሚገኙና ችግር ላያ ያሉ ኢትዮጵያውያን መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፣ ችግሩን ለመቅረፍ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል በድንበር ተሻጋሪ ፍልሰተኞች ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማሻሻል በኢጋድ አባል ሀገራት መካከል በቀጣይ ሊሰሩ የሚገባቸው ስራዎች ላይ መግባባት ላይ ለመድረስ በማሰብ ከጅቡቲ፣ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር ውይይት ተካሂዷል፤ የሥራ ክፍሉ ባልደረቦች ወደ ኬኒያ በመጓዝ ከኬኒያ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ጋር በፍልሰተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች ዙሪያ የልምድ ልውውጥ ተደርጓል፡፡ 50 400 እነዚህ ውይይቶች እና የልምድ ልውውጦች የስራ ክፍሉን ተግባራት በተሻለ ሁኔታ ለማከናወን ከመርዳታቸውም በላይ ትስስሮችም እንዲመሰረት እና እንዲጠናከር አድርገዋል የኮሚሽኑ በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ መድረክ መሳተፍ ከሌሎች ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋራ የልምድ ልውውጥ እና ምክክር እንዲያረግ ያግዙታል፤ ከኢጋድ አባል አገራት የብሔራዊ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጋር በመተባበር የፍልሰተኞችን ሰብአዊ መብቶች ለማስፋፋት እና ለማስከበር የጋራ ስራዎች ላይ ግንዛቤ ተፈጥሯል ተ.ቁ. አመራሮች 97.14 97.14 እውቀታቸውና ተቁ ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ሥራዎች ከዐበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ አመልካች/መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ከግንቦት ተማሪዎች፣ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች እና ከወጣት ማህበራት ለተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ሥልጠና መስጠት (በእቅድ ያልተያዘ) ተመራቂዎች እና የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ሥልጠና መስጠት ስልጠናው ተሰጥቷል ክህሎታቸው ያደገ ተማሪዎቸ፣የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎችናወጣት ማህበራት ባለሙያዎችና አመራሮች 2 እከከ 5 2014 ዓ.ም መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞችን ከማሰር ይልቅ ያሉ አማራጮች (alternatives to immigration detention) ላይ በአህጉር አቀፍ ደረጃ በናይሮቢ ኬንያ የተዘጋጀ አውደጥናት ላይ በመሳተፍ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት በፍልሰተኞች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሊሰሯቸው በሚገቡ ሀገራዊ እና ቀጠናዊ ስራዎች የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፤ ከአፍሪካ የብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (NANHRI) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የአፍሪካ ሰብአዊ መብቶች ተቋማት አሰራር ላይ ባተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና የሥራ ክፍሉ ሰራተኞች ተሳትፈዋል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የ2 ቀናት መደበኛ ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል። ለአፍሪካ ኮሚሽን 69ኛውና 71ኛው መደበኛ ጉባኤዎች በስደተኞችና ተፈናቃዮች መብቶች አጠባበቅ ዙሪያ ሪፖርት ቀርቧል፤ ኢጋድ ባዘጋጀው በፍልሰተኞች ላይ ያተኮረ የኢጋድ አባል አገራት የተሳተፉበት የግማሽ ቀን የበይነ ምድር ስብሰባ ላይ የስራ ክፍሉ ዳይሬክተር ተሳትፈዋል፤ የስራ ክፍሉ ከፍተኛ አማካሪ ከሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃ በተጋናኘ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ጥምረት (GANHRI) ባዘጋጃቸው ሁነቶች ላይ ተሳትፈዋል፤ የተ.መ.ድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች መብቶች ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ ልዩ ጻሀፊ ለብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋማት ባደረጉት ጥሪ መሠረት ኢሰመኮ በተፈናቃዮች የምርጫ ተሳትፎ ላይ ያከናወናቸው ተግባራትን አስመልክቶ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ 5.3 ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ትስስር መፍጠር እና በጋራ መሥራት *የትስስር/ መግባቢያ ሰነድ *የጋራ ስራ 1 የመግባቢያ ሰነድ 1 የጋራ ስራ ከዩኒቨርሲቲ ሕግ ድጋፍ ማዕከላት ጋር የሚደረጉ ውይይቶች በተሻለ መልኩ ለማከናወን ከUNHCR ጋር የመግባቢያ መርኃግብር ተዘጋጅቷል፤ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ጥበቃ ዙሪያ አጋርነት እና ትስስር ለመመስረት እንዲሁም በማህበረሰብ ደረጃ የክትትል ትስስሮችን ለመመስረትና ለማዝለቅ በማሰብ ከጅማ፣ ወለጋ እና አርባምንጭ ዩኒቨሪስቲዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል 50 100 ኮሚሽኑ በሚፈጥራቸው ትብብሮች ሰብአዊ መብቶችን በትብብር ለማስፋፋትና ጽ/ቤት በሌለውም ቦታዎች አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ያስችለዋል 5.4 መንግስት የካምፓላ ስምምነትን ሕግ በማውጣት እንዲተገብር ለማድረግና የፍልሰተኛ ሠራተኞች መብቶች ዓለም አቀፍ ስምምነት እንዲጸድቅ ሙግት መጀመርና መንግስትን ለማሳመን መጣር የምክክር መድረክ 4 የውይይት መድረኮች 2 የውይይት መድረኮች ካምፓላ ቃል ኪዳን ለአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጉዳይ እንደ ዋና መሳሪያ በመጠቀም ከመንግስት ጋር በተለይም ከሰላም ሚኒስቴር ጋር ተከታታይ ውይይቶች በማድረግ ዓላማው በአገራዊ ሕግ መካተቱ ያለውን ጥቅም ለማስረዳት ጥረት ተደርጓል። በተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ዙሪያ የሰላም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እና የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ያላቸውን ሚናና ኃላፊነት እንዲሁም ሥራ ላይ የዋሉ ተቋማዊ አደረጃጀትና አሰራር ላይ ለመወያየት ጥር 13 ቀን ቁልፍ መንግስታዊ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በቀጣይ የካቲት 17 እና 18 መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ ተዘጋጅቷል፤ በዚህ መድረክ የተፈናቃዮችን ጥበቃ አስመልክቶ በዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች፣ ብሔራዊ ሕጎችና ፖሊሲዎች የቀረጹ አገራትን ተመክሮ በጉዳዩ ዙሪያ የበርካታ ዓመት ልምድ ባላቸው ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች ገለጻ ተደርጓል፤ በብሔራዊ ትብብር ጥምረት የተዘጋጀው ብሔራዊ የፍልሰት ረቂቅ ፓሊሲ ተፈናቃዮችን በተመለከተ 50 100 በተዘጋጁት የምክክር አውደ ጥናቶች ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጎ ተፈናቃዮችን በተመለከተ ያሉ የዓለም አቀፍና አህጉራዊ የሕግ ማዕቀፎች ዙሪያ ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ በኢትዮጵያ ያለውን የተፈናቃዮች ጥበቃ ክፍተቶች ሁሉን አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ በመቅረጽ እንዴት መቅረፍ እንደሚቻል ግንዛቤ ተፈጥሯል፤ ከሌሎች ሀገራት ልምድ የሚወስዱበት አጋጣሚ ተፈጥሯል፤ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ የተካተተው ከካምፓላ እና ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ስምምነት ጋር የተጣጣመ እንዲሆን በሁለት ዙር ውይይት ተደርጓል፤ በተጨማሪም በቃል ኪዳኑ አፈፃፀም ዙሪያ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር አንድ አገራዊ ኮንፈረንስ በጋራ ለማዘጋጀት ውይይት ተጀምሯል፣ በተጨማሪም አዲስ በሚወጣው የአደጋ ስጋት ፖሊሲ ላይ አስተያየቶች ተሰጥቷል፤ 6.ግብ:

Appears in 1 contract

Samples: www.hopr.gov.et