የእቅድ ዝግጅት የናሙና ክፍሎች

የእቅድ ዝግጅት. 1.1.1 አመታዊ እቅድ ዝግጅትን ማስተባበርና በተወካዮች ምክር ቤት እና በገንዘብ ሚኒስትር ማጸደቅ የእቅድ ብዛት 1 እቅድ 1 እቅድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በገንዘብ ሚኒስትር በተመደበለት የ2014 በጀት ዓመት አመታዊ በጀት ላይ በመንተራስ የአመታዊ ዕቅድ ዝግጅቱን አጠናቋል በ2013-2-15 አራተኛው ዙር የፕሮግራም በጀት ማእቀፍ መሰረት የ2015 በጀት ዓመት የኮሚሽኑን የፕሮግራም በጀት ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ለገንዘብ ሚኒስቴር ገብቷል 200 200 እቅድ ተዘጋጅቶ ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤትና ለገንዘብ ሚኒስቴር ተልኳል 1.1.2 የግማሽ አመት የእቅድ የተሻሻለ 1 በግማሽ ዓመቱ ላይ ኮሚሽኑ ሂደቱንና የሁኔታዎችን 100 100 የተሻሻለ ዓመታዊ እቅድ ማሻሻያን ማስተባበርና የእቅድ ብዛት የተሻሻለ መለዋወጥ ግምት ውስጥ በማስገባት የ2014 ተዘጋጅቶ ለሕዝብ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር እቅድ ዓመታቂ እቅዱን በመከለስ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ተወካዮች ምክርቤትና ቤት እና ለገንዘብ ቤትና ለገንዘብ ሚኒስቴር አስገብቷል ለገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላክ ተልኳል 1.1.3 የሃብት ማሰባሰብ ስትራተጂ የሃብት 1 1 የሃብት የሃብት ማሰባሰብ ስትራተጂ ዝግጅት ተጀምሯል። 40 100 የሃብት ማሰባሰብ እቅድ ማዘጋጀት ማሰባሰብ የሃብት ማሰባሰብ በባለሙያ አጥረት የተነሳ የሃብት ማሰባሰብ ስትራተጂ ጅምር ሰነድ ስትራተጂ ማሰባሰብ ስትራተጂ ስትራተጂ ማዘጋጀት ስራው አልተጠናቀቀም፤ ተዘጋጅቷል ብዛት ስትራተ በሚቀጥለው በጀት ዓመት መጀመሪያ ላይ ጂ ይጠናቀቃል 1.1.4 የሃብት ማሰባሰብ ጥረት የፕሮጀክት ሰነድ ብዛት 4 የፕሮጀ ክት ሰነድ 2 የፕሮጀክት ሰነድ 8 አዳዲስና የፕሮጀክት ፕሮፖዛሎችና የቀድሞ ፕሮጆክት ፕሮፖዛሎች ላይ የማዳበሪያ እና ቀጣይ ድጋፍ እንዲሰጡ የማስቻል ስራ ተሰርቷል። ለምሳሌ ለኢስት አፍሪካ ኦፕን ሶሳይቲ ፋዉንዴሽን 1 የፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተዘጋጅቶ የተላከ ሲሆን ይህም 200 400 8 የፕሮጀክት ጽንሰ ሃሳብ እና ፕሮፖዛሎች ተዘጋጅቷል። ኮሚሽኑ የሚሰራውን ነፃና ገለልተኛ የሆነ ስራ ለመደገፍ በርካታ የድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች የኮሚሽኑን ለመደገፍ ያለው ፍላጎት ኮሚሽኑ ፕሮፖዛል በድጋፈ ሰጪዉ ድርጅት ተቀባይነት አግኝቶ የ 6,981,397.76 ብር ድጋፍ ተገኝቶበታል። ከዚህም በተጨማሪ ለጀርመን ኢምባሲ በተላከ የፕሮጀከት ፕሮፖዛል መሰረት ኢምባሲዉ በዴኒሽ የሰብአዊ መብቶች ኢንስቲዉት በኩል ለሚደረገዉ ድጋፍ 1,500,000 € ለሦስት ዓመት የሚሆን ድጋፍ ተገኝቷል። ከዚህም በተጨማሪ ከOHCHR ጋር ተቁ ዝርዝር ስራዎች ከዓበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/መለ ኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት ዓመታዊ የሪፖርቱ ወቅት ከዓመታዊ ዒላማ ከሪፖርት ወቅቱ ዒላማ የሚሰራዉን የሃገር ዉስጥ ተፈናቃዮች መብት ዙሪያ የሚደረገዉን ክትትል እና ምርመራ በጋራ ለመስራት የሚያሰችል ድጋፍ ከOHCHR ተገኝቷል። እንዲሁም በ2013 ዓ.ም. ከUNICEF እና ሴቭ ዘ ችልድረን ጋር የተደረጉ የድጋፍ ስምምነቶችን ቀጣይነት እንዲኞራቸዉ ማድረግ ተችሎል። እንዲሁም ከIrish Aid, UNDP and UNHCR ተጨማሪ የፕሮጀክት ድጋፎችን ለማግኘት ተችሏል። ከቀደው በላይ ድጋፍ ለማግኘት እንዲችል እድሉን ፈጥሯል በየዓመቱ በኢሰመኮ በሚከበረውን ሰብአዊ መብቶች በዓል ምክንያት በማድረግ የሲዊዘርላንድ ኢምባሲይ በጅግጀጋ ከተማ በ2015 ለማክበረው የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ድጋፍ ለማድረግ ያላቸውን በመግለጻቸው መንሻ ሃሳብ ፕሮፖዛል (Concept Note) ተዘጋጅቶ ተልኳል። በዚህም መሰረት ከሲዊዘርላንድ ኢምባሲ የ 1,875,000 ETB ብር ድጋፍ ተገኝቶል። 1.1.6 የባለድርሻ አካላት ልየታ/ የባለድርሻ 1 የባለድር ሻ አካላት ልየታ/ ትንተና ሰነዶች በሴቶችና ህፃናት መብቶች ፣ በሲቪል እና ፖለቲካ መብቶች እንዲሁም በአካል ጉዳተኛ እና አረጋዉያን መብቶች የስራ ዘርፍ ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ልየታ/ ትንተና/ ሰነድ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት ይቻል ዘንድ ቢጋር ተዝጋጅቶ በግልጽ ጨረታ የወጣ ሲሆን በዚህ መሰረት ከቀረቡ አማካሪ ደርጅቶች መካከል የተሻለውን በመምረጥ አና ስምምነት በማድረግ የባለድርሻ አካላት ልየታ/ ትንተና/ ስራ ተጀምሮል። 90 100 የባለድርሻ አካላት ልየታ/ ትንተና (mapping/ አካላት ልየታ/ ትንተና (mapping/ analysis for three ትንተና analysis) ስራው departments – ሰነዶች ተጀምሮዋል WCRD, DROP and CPR) የባለድርሻ አካ...