Contract
ሀምላ 30 ቀን 2001 ዒ.ም
ዲኞች፡- ዒብደሌቃዴር መሏመዴ ሑሩት መሇሰ
ታፇሰ ይርጋ አሌማው ወላ ዒሉ መሏመዴ
አመሌካች፡- ሕብረት ባንክ(አ.ማ) - አሌቀረቡም ተጠሪ፡- አቢሲኒያ ባንክ (አ.ማ) - አሌቀረቡም
መዝገቡን መርምረን የሚከተሇውን ፌርዴ ሰጥተናሌ፡፡
ፌ ር ዴ
ጉዲዩ የቀረበው አመሌካች የፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በመዝገብ ቁጥር 55790 ታህሣሥ 11 ቀን 2000 ዒ.ም የሰጠው ውሣኔና የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዝገብ ቁጥር 35179 ሀምላ 11 ቀን 2000 ዒ.ም የሰጠው ትዔዛዝ መሠረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ስሇሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምሌኝ በማሇት የሰበር አቤቱታ በማቅረቡ ነው፡፡
ክርክሩ በመጀመሪያ የታየው በፋዳራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት ነው፡፡ በፋዳራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት ተጠሪ አመሌካች በዚህ ክርክር ተሣታፉ ያሌሆነው የጉሇላ ክፌሇ ከተማ የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ጽ/ቤት ተጠሪ አመሌካች ጣሌቃ ገብ በመሆን ተከራክረዋሌ፡፡ ተጠሪ በሥር ፌርዴ ቤት በአመሌካችነት ቀርቦ ዯምሴ ኢንቨስትመንት ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር የተባሇ የንግዴ ዴርጅት ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክና በሥር አመሌካች ከሆነው ከአቢሲኒያ ባንክ ገንዘብ ተበዴሯሌ፡፡ ተበዲሪው የንግዴ ዴርጅት ሇወሰዯው ብዴር በአዱስ አበባ ከተማ በቀዴሞ ወረዲ 8 ቀበላ 05 የሚገኘውን ቁጥሩ 343 የሆነውን ቤትና ዴርጅት ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በአንዯኛ ዯረጃ መያዣነት፣ ሇአቢሲኒያ ባንክ በሁሇተኛ ዯረጃ መያዣነት አስይዟሌ፡፡ ሆኖም የአቢሲኒያ ባንክ በሁሇተኛ ዯረጃ በንብረቱ ሊይ ያሇውን የመያዣ መብትና የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3081 ንዐስ አንቀፅ 1 የተዯነገገውን በመፃረር የጉሇላ ከተማ የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ጽ/ቤት ንብረቱ የህብረት ባንክ አንዯኛ ዯረጃ እንዯሆነ በማዴረግ የመዘገበ ስሇሆነ ይኸ ምዝገባ ተሠርዞ ንብረቱ የአቢሲኒያ ባንክ አንዯኛ ዯረጃ መያዣ ነው ተብል እንዱወሰንሌኝ በማሇት አመሌክቷሌ፡፡
በዚህ ክርክር ተሣታፉ ያሌሆነው የጉሇላ ክፌሇ ከተማ የመሬት ሌማትና አስተዲዯር ጽ/ቤት በተጠሪነት ቀርቦ ስማቸው ዯምሴ ኢንቨስትመንት ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር የማይንቀሣቀሥ ንብረት የሕብረት ባንክ አንዯኛ መያዣ መሆኑን የመዘገብኩት ሕብረት ባንክ የንግዴ ዴርጅቱ ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የወሰዯውን ብዴር በመክፇሌ የንብረቱን የባሇቤትነት ሰነዴ ከኢትዮጵያ ንግዴ በመረከብና የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክን አስፇቅድ በመቅረቡ ነው፡፡ ስሇዚህ የመያዣ ቀዲሚነት አስመሌክቶ ሇቀረበው ክርክር ሕብረት ባንክ (አ.ማ) ጣሌቃገብቶ እንዱከራከር በማሇት አመሌክቷሌ፡፡ የሥር ፌርዴ ቤት የሰበር አመሌካች በጉዲዩ ጣሌቃ ገብ ሆኖ በክርክሩ እንዱገባ ትዔዛዝ ሰጥቷሌ፡፡ አመሌካች ሇሥር ፌርዴ ቤት ባቀረበው መሌስ በንብረቱ ሊይ የመያዣ ቀዲሚነት አሇኝ፡፡ ምክንያቱም በባሇዔዲው ጠያቂነት ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የተበዯሩትን ብዴር በመክፇሌ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ተይዘው የነበሩ ሰነድች ተቀብያሇሁ፡፡ ስሇሆነም በንብረቱ ሊይ የአንዯኛ ዯረጃ መያዣ መብት ባሇው በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የተዲረኩ (የተተካሁ) በመሆኔ በንብረቱ ሊይ አንዯኛ ዯረጃ መያዣ እንዲሇኝ መመዝገቡ ትክክሌ ነው በማሇት ተከራክሯሌ፡፡
የሥር ፌርዴ ቤት የአሁን ተጠሪ አመሌካች በመሆን ያቀረበውን አቤቱታና ማስረጃ በሥር ተጠሪ የሆነው የጉሇላ ክፌሇ ከተማ መሬት አስተዲዯር እና አመሌካች በጣሌቃ ግብ ተከራካሪነት ያቀረበውን ክርክርና ማስረጃ ከመረመረ በኋሊ አመሌካች በንብረቱ ሊይ የአንዯኛ ዯረጃ መያዣ መብት ያሇውን የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ዔዲ በመክፇሌና በማስፇቀዴ በዲረጎት መብቱን ያረጋገጠ ስሇሆነ በመያዣው ሊይ የቀዲሚነት መብት አሇው በማሇት ወስኗሌ፡፡ በዚህ ውሣኔ ተጠሪ ቅር በመሰኘት ይግባኝ አቅርቦ የከፌተኛው ፌርዴ ቤት የተጠሪንና የአመሌካችን ክርክር ከሰማ በኋሊ አመሌካች በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ሇመዲረግ ቀዴሞውንም በንብረቱ ሊይ የመያዣ መብት ያሇው መሆን ይገባዋሌ፡፡ አመሌካች ከዚህ በፉት በንብረቱ ሊይ የመያዣ መብት የላሇው በመሆኑ ባሇዔዲው ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ያሇበትን ዔዲ የከፇሇ ቢሆንም በመያዣው ሊይ የቀዲሚነት መብት የሇውም በማሇት የሥር ፌርዴ ቤት የሰጠውን ውሣኔ ሽሮታሌ፡፡ አመሌካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ሇፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ያቀረበ ሲሆን ይግባኝ ሰሚ ችልቱ ይግባኙን በፌትሏብሔር ሥነ-ሥርዒት ሕግ ቁጥር 337 መሠረት ሰርዞታሌ፡፡
አመሌካች ነሏሴ 2 ቀን 2000 ዒ.ም ባቀረበው የሰበር አቤቱታ አመሌካች ስማቸው ዯምሴ ኢንቨስትመንት ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ህዲር 6 ቀን 1997 ዒ.ም በተፃፇ ዯብዲቤ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ያሇበትን የብዴር ዔዲ ብር 11862768.72 /አስራ አንዴ ሚሉዮን ስምንት መቶ ስሌሣ ሁሇት ሺ ሰባት መቶ ስሌሣ ስምንት ብር ከሰባ ሁሇት ሣንቲም/ በመክፇሌ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ እንዴንተካ በጠየቀን መሠረት ክፌያውን በሲፒኦ ቁጥር 046293 ፇፅሟሌ ገንዘቡ ባሇዔዲው ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ያሇበትን ዔዲ የተከፇሇ መሆኑ በመያዥያውን ንብረት ሰነዴ ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ተረክቧሌ፡፡ አመሌካች በመያዣው ሊይ የቀዲሚነት መብት ያሇውን የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ዔዲ በመክፇሌ በመብቱ የተዲረገ ሆኖ እያሇ በባሇ ዔዲውና በአመሌካች መካከሌ የተዯረገው የብዴር ውሌ ገንዘቡ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክን ዔዲ ሇመክፇሌ የሚውሌ ስሇመሆኑ አይገሌፅም በሚሌ ምክንያት ብቻ የመዲረግና በመያዣው ሊይ ያሇውን የቀዲሚነት መብት የሊቸውም በማሇት የከፌተኛው ፌርዴ ቤትና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት ውሣኔ ፌትሏብሔር ሕጉ ስሇመዲረግና ስሇመተካት የተዯነገጉትን ዴንጋጌዎች ያሊገናዘበና መሠረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት በመሆኑ በሰበር ታይቶ እንዱታረምሌኝ በማሇት አመሌክቷሌ፡፡
ተጠሪ በበኩለ አመሌካች ሇባሇዔዲው ብዴር የሰጠው ሇሥራ ማስኬጃ ማከናወኛ እንጅ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ዔዲ ሇመክፇሌ አሇመሆኑን በአመሌካችና በተበዲሪው መካከሌ የተዯረገው ውሌ ያሣያሌ፡፡ አመሌካች የቆረጠው ሲፒኦ ገንዘቡ ሇተበዲሪው እንጅ ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የባሇዔውን ዔዲ የከፇሇ መሆኑን የሚያሣይ ዯረሰኝ አሊቀረበም፡፡ አመሌካች በባሇዔዲው ፇቃዴ ሇመዲረግ የሚያስችለ እነዚህን መስፇርቶች ባሊሟሊበት ሁኔታ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ እግር ተዲርጌአሇሁ በማሇት የሚያቀርበው የህግ መሠረት የሇውም፡፡ አመሌካች በንብረቱ ሊይ አንዲችም የመያዣ መብት ሣይኖረው በንብረቱ ሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ የመያዣ መብት ያሇውን ተጠሪ በመቅዯም በንብረቱ ሊይ የመያዣ መብት አሇኝ እያሇ የሚያቀርበው ክርክርም የህግ መሠረት የሇውም፡፡ ስሇሆነም ከፌተኛው ፌርዴ ቤትና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት የህግ ትርጉም ምንም አይነት ስህተት የላሇበት በመሆኑ የአመሌካችን አቤቱታ በመሠረዝ እንዱያሰናብተኝ በማሇት በፅሐፌ መሌስ ሰጥቷሌ፡፡ አመሌካች በበኩለ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ሇባሇዔዲው የሚፇሌገውን ዔዲ በሙለ አጠቃሌዬ የከፇሌኩ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ሰጥቶኛሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የባሇዔዲውን ንብረት በቀዲሚነት በመያዣነት ሲይዝ የተረከባቸውን የንብረቱን ባሇቤትነት የሚያረጋግጡ ሰነድች ሇእኛ አስረክቦናሌ፡፡ እኛም በንብረቶች ሊይ አንዯኛ የመያዣ መብት ባሇው በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመዲረግ መያዣውን አስመዝግበናሌ፡፡ ስሇሆነም ከፌተኛው ፌርዴ ቤትና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት የሰጡት ውሣኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት በመሆኑ በሰበር እንዱታረምሌን በማሇት በፅሐፌ የመሌስ መሌስ አቅርቧሌ፡፡
ከሥር የክርክሩ አመጣጥና በሰበር የተዯረገው ክርክር ከሊይ የተገሇፀው ሲሆን እኛም ጉዲዩን መርምረናሌ፡፡ ጉዲዩን እንዯመረመርነው አመሌካች በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመዲረግ የባሇዔዲውን ንብረቶች በመጀመሪያ ዯረጃ መያዣነት የመያዝ መብት አሇው ወይስ የሇውም? የሚሇው የጉዲዩ መሠረታዊ ጭብጥ ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
1. ከሊይ የተያዘውን ጭብጥ ሇመወሰን በመጀመሪያ በአማርኛ ቋንቋ “መዲረግ” የምንሇው እና በእንግሉዘኛ ቋንቋ “subrogation” በመባሌ የሚገሇፀው ፅንሰ ሀሳብ ትርጉም ይዘትና ውጤት መመርመር ያስፇሌጋሌ፡፡ መዲረግ ወይም በእንግሉዘኛ “subrogation” የሚሇው ፅንሰ ሀሳብ “The substitution of one person in the place of another with reference to lawful claim, demand or right, so that he who is substituted succeeds to the rights of the
other in relation to debt or claim, and its rights, remedies, or securities” የሚሌ ትርጓሜ ያሇው መሆኑን ሇመረዲት እንችሊሇን፡፡ በአጭር አገሊሇፅ ዲርጎት ወይም subrogation “The right of one who has paid an obligation which another should have paid to be indemnified by another” የሚሌ ትርጉምና ይዘት ያሇው መሆኑን ሇፅንሰ ሀሳቡ በህግ መዝገበ ቃሊት የተሰጠውን ትርጓሜ በማየት ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ ከዚህ አንፃር አበዲሪው ከባሇዔዲው የሚጠይቀውን ዔዲ በሙለ ወይም በከፉሌ የከፇሇ ሶስተኛ ወገን በከፇሇው ዔዲ ሌክ በዋናው አበዲሪ በመተካት አበዲሪው በባሇዔዲው ሊይ ያለትን ሌዩ መብቶች በዋስትናዎችና ላልች ተጨማሪ መብቶች ሉሠራባቸው የሚቻሌበትን ሁኔታ “መዲረግ” በሚሌ መንገዴ የሚገሇፅ መሆኑን ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡ አንዴ ሶስተኛ ወገን አበዲሪው ከተበዲሪው የሚፇሌገውን ዔዲ በመክፇሌ በአበዲሪው እግር የመዲረግ መብት የሚኖረው ዲረጎቱ በአበዲሪው የተፇቀዯ ሲሆን ወይም በተበዲሪው የተፇቀዯ ሲሆን ወይም በህግ የተፇቀዯ ሲሆን እንዯሆነ በዚህ ዙሪያ የተዯረጉ የሥነ-ህግ ጥናቶች ይገሌፃለ፡፡ የመዲረግ መብት ምንጩና መሠረቱ የአበዲሪው ፇቃዴ ወይም የተበዲሪው ፇቃዴ ወይም ህግ ሉሆን እንዯሚችሌ ሇመገንዘብ ይቻሊሌ፡፡
በአገራችንም የባሇዔዲውን ዔዲ ሇአበዲሪው የከፇሇ ሶስተኛ ወገን በአበዲሪው መብት ሇመዲረግ የሚቻሌባቸው ሁኔታዎችና መዲረጉ ስሇሚያስከትሇው ውጤት ገዥነት ያሊቸው ዴንጋጌዎች ከፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1968 እስከ ፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1974 በዝርዝር ተዯንግጓሌ፡፡ የፌትሏብሔር ህጉ የባሇዔዲውን ዔዲ ሇአበዲሪው የከፇሇ ሶስተኛ ወገን በአበዲሪው ፇቃዴ ስሇሚዲረግበት ሁኔታ በፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1968፣ በተበዲሪው ፇቃዴ ስሇሚዲረግበት ሁኔታ በፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1969 እና በፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1970 በህግ መዲረግ የሚቻሌበትን ሁኔታ በፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1971 በዝርዝር ዯንግጓሌ፡፡ የተበዲሪው ዔዲ ሇአበዲሪው የከፇሇ ሶስተኛ ወገን በአበዲሪው መብት ሇመተካትና ሇመዲረግ የሚቻሇው ከሶስቱ የዲረጎት አይነቶች አንዯኛው የተሟሊ ሆኖ ሲገኝ እንዯሆነና ሶስቱ የዲረጎት አይነቶች የሚጠይቁት መስፇርት የተሇያየ መሆኑን ከሊይ የጠቀስናቸውን የህግ ዴንጋጌዎች ይዘት በማየት ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
አመሌካች ባሇዔዲው በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የነበረበትን ዔዲ እንዴንከፌሌሇት በፅሐፌ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባሇዔዲም ስማቸው ዯምሴ ኢንቨስትመንት ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የሚፇሇግበትን ብር 11862768.72 /አስራ አንዴ ሚሉዮን ስምንት መቶ ስሌሣ ሁሇት ሺ ሰባት መቶ ስሌሣ ስምንት ብር ከሰባ ሁሇት ሣንቲም/ በሲፒኦ የከፇሇ መሆኑን ይህም በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በሰጠው ማስረጃ የተረጋገጠ መሆኑን በማንሣት ተከራክሯሌ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አመሌካች ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ባገኘው ፇቃዴ መሠረት በመብቱ የተዲረገ መሆኑንና የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመብቱ ሇመዲረግ የሚያስችሇውን በመያዣነት የያዛቸውን የባሇዔዲውን ንብረቶች የባሇቤትነት ሰነዴ አሳሌፍ በመስጠት በንብረቶቹ ሊይ ያሇውን የቀዲሚነት የመያዣ መብት እንዱሠራበት እንዲዯረገው በመግሇፅ የተከራከረ መሆኑን ሇበታች ፌርዴ ቤቶች እና በሰበር ከተዯረገው ክርክር ተገንዝበናሌ፡፡
አመሌካች በባሇዔዲው ንብረቶች ሊይ የቀዲሚ የመያዣ መብት ባሇው በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ምትክ የመዲረግ መብቴን አረጋግጫሇሁ የሚሇው በባሇዔዲው በስማቸው ዯምሴ ኢንቨስትመንት ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ፇቃዴና ስምምነት መሠረት ሣይሆን በአበዲሪው በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፌቃዴና ስምምነት መሠረት መሆኑን በመግሇፅ በየዯረጃው ተከራክሯሌ፡፡ የሥር ፌርዴ ቤት ይህንን የአመሌካች ክርክር በጭብጥነት በመያዝ ውሣኔ የሰጠ ሲሆን የከፌተኛው ፌርዴ ቤትና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አመሌካች የመዲረግ መብቴ ምንጭ ነው ብል ያሌጠቀሰውን በተበዲሪው ፇቃዴና ስምምነት ስሇመዲረግ ፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1969 እና በፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1970 የተዯነገጉት ሁኔታዎች አሌተሟለም በማሇት ውሣኔ መስጠታቸውን ሇመገንዘብ ችሇናሌ፡፡ ከዚህ አንፃር ስንመዝነው የከፌተኛው ፌርዴ ቤትና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት አመሌካች በአበዲሪው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴ የመዲረግ መብቴን አረጋግጫሇሁ በማሇት ያቀረበውን ክርክር በማሇፌ አመሌካች የመዲረግ መብቴ ምንጭና መሠረት ነው ብል ባሌተከራከረበት በባሇዔዲው ፇቃዴ ስሇመዲረግ የሚዯነግጉትን የፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1969 እና የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1970 ዴንጋጌዎች መሠረት በማዴረግ መወሰናቸው ተገቢ ሆኖ አሊገኘነውም፡፡
2. አመሌካች በንብረቶቹ ሊይ የቀዲሚ የመያዣ መብት ሊሇው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የባሇዔዲውን ዔዲ በመክፇሌ በአበዲሪው ፇቃዴ ተዲርጌአሁ የሚሇው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመብቱ እንዴዲረግ ፇቅድሌኛሌ በማሇት ነው፡፡ ስሇሆነም አመሌካች በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት መሠረት ተዲርጓሌ ወይስ አሌተዲረገም? የሚሇው ነጥብ በዝርዝር መታየት ያሇበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡ ይህንን መሠረታዊ ጥያቄ ሇመመሇስ አግባብነት ያሊቸውን የህግ ዴንጋጌዎች
አቀራረፅና ይዘት መመርመር አስፇሊጊ ነው፡፡ “ባሇገንዘቡ ስሇሚሰጠው ዲረጎት” በሚሌ ርዔስ የተዯነገገው የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1968 ንዐስ አንቀፅ 1 “ሶስተኛ ወገን የከፇሇውን ገንዘብ ባሇገንዘቡ የተቀበሇ እንዯሆነ በራሱ መብቶች ተዯራጊ ሉያዯርገው ይችሊሌ” በማሇት በአበዲሪው ፇቃዴና ስምምነት የባሇዔዲውን ዔዲ የከፇሇ ሶስተኛ ወገን ሇመዲረግ የሚቻሌ መሆኑን የሚዯነግግ ሲሆን የዚሁ ዴንጋጌ ንዐስ አንቀፅ 2 “የዲረጎቱ ጉዲይ ግሌፅ መሆንና የገንዘቡ መከፇሌ እንዯተዯረገ መፇፀም ይገባዋሌ” በማሇት ይዯነግጋሌ፡፡ የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1968 ንዐስ አንቀፅ 2 የእንግሉዘኛው ቅጅ ስንመሇከት “subrogation shall be express and effected at the time of payment” በማሇት ይዯነግጋሌ፡፡
የመዲረጉ ሁኔታ እንዳት መፇፀም እንዲሇበት የሚዯነግገው የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1968 ንዐስ አንቀፅ 2 የአማርኛው ቅጅም ሆነ የእንግሉዘኛው ቅጅ የባሇዔዲውን ዔዲ የከፇሇ ሶስተኛ ወገን አበዲሪውን በመዲረግ መብቱን እንዱሠራበት የተስማማ መሆኑን ግሌፅ በሚያዯርግ መንገዴ ዲረጎቱ መፇፀም እንዲሇበትና የመዲረግ ሁኔታው ክፌያው በተፇፀመበት ጊዜ መከናወን እንዲሇበት የሚገሌፁ ናቸው፡፡ እዚህ ሊይ አበዲሪው የባሇዔዲውን ዔዲ የከፇሇ ሶስተኛ ወገን በእሱ መብት ተዲርጎ እንዱሠራበት መሥማማቱን በግሌፅ ሇማሣየት የሚቻሇው እንዳት ነው? የሚሇው ጥያቄ ምሊሽ ሉሰጠው ይገባሌ፡፡ የፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1968 ንዐስ አንቀፅ 2 በመስፇርትነት ያስቀመጠው የተበዲሪውን ዔዲ የከፇሇው ሶስተኛ ወገን በመብቱ ተዲርጎ እንዱሠራበት አበዲሪው የተስማማ መሆኑን ሇባሇዔዲው እና ሇላልች ወገኖች በግሌፅ በሚያሣይ ሁኔታ ፇቃደን መስጠቱን እንጅ አበዲሪው የባሇዔዲውን ዔዲ የከፇሇው ሶስተኛ ወገን እንዱዲረግ የተስማማ መሆኑን በሚገሌፅ ሌዩ ፍርማሉቲ ባሇው ፅሐፌ ወይም ስሇመዲረግ በተዯረገ ውሌ የመግሇፅ ግዳታ እንዲሇበት የሚዯነግግ ዴንጋጌ አይዯሇም፡፡ ስሇሆነም አመሌካች በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት ሇመዲረግ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ አመሌካች በመብቱ እንዱዲረግ ፇቃዴና ስምምነቱን የሰጠ መሆኑን በማያሻማ መንገዴ ሇማሣየት የሚችለ የፅሐፌ ማረጋገጫዎችን ወይም የተሇያዩ ተግባራትን የፇፀመ መሆኑን ማስረዲት ይጠበቅበታሌ፡፡ ከዚህ አንፃር የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ባሇዔዲው የነበረበት ዔዲ በአመሌካች የተከፇሇው መሆኑን በመግሇፅ የሰጠው ማስረጃና በመያዣነት ይዟቸው የነበሩ የባሇዔዲውን ንብረቶች የባሇቤትነት ሰነዴ ሇአመሌካች አሳሌፍ መስጠቱ አመሌካች መያዣውን በእሱ እግር ተተክቶ (ተዲርጎ) በቀዲሚነት እንዱያስመዘግብ የተስማማ መሆኑን በግሌፅ የሚያሣዩ ናቸው፡፡
የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ አመሌካች የባሇዔዲውን ዔዲ የከፇሇ መሆኑን በማረጋገጥ በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች የባሇቤትነት ሰነዴ ሇአመሌካች አሳሌፍ መስጠቱ አበዲሪው ዔዲውን የከፇሇው ሶስተኛ ወገን በመዲረግ መብቱ ሉሠራበት እንዱችሌ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች የባሇቤትነት ሰነዴ እና ላልች ማስረጃዎች አሳሌፍ የመስጠት ግዳታውን በፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1974 ንዐስ አንቀፅ 1 መሠረት የተወጣ መሆኑን የሚያረጋግጥ በቂ ማስረጃ ነው፡፡ ስሇሆነም አመሌካች የባሇዔዲውን ዔዲ ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመክፇሌ በአበዲሪው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት መሠረት በባሇዔዲው ንብረቶቹ ሊይ የቀዲሚ የመያዣ መብት ባሇው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ተዲርጓሌ በማሇት የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት የሰጠውን ውሣኔ በተበዲሪው ፇቃዴ ስሇመዲረግ የሚዯነግጉትንና ሇጉዲዩ አግባብነት የላሊቸው የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1969 እና የፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 1970 የተዯነገገው መሥፇርት አሌተሟሊም በማሇት የከፌተኛው ፌርዴ ቤት መሻሩና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልትም የከፌተኛው ፌርዴ ቤት የሰጠውን ውሣኔ ማፅናቱ መሠረታዊ የህግ ስህተት ያሇበት ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
3. ተጠሪ በባሇዔዲው ንብረቶች ሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ የመያዣ መብት ያሇው መሆኑ አከራካሪ አይዯሇም፡፡ ተጠሪ አመሌካች ከዚህ በፉት በባሇዔዲው ንብረቶች ሊይ ምንም አይነት የመያዣ መብት የላሇው በመሆኑ በባሇዔዲው ንብረቶች ሊይ ከእኔ የሚቀዴም የአንዯኛ ዯረጃ የመያዣ መብት ሉኖረው አይችሌም በማሇት የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 በመጥቀስ ተከራክሯሌ የተጠሪ ክርክር የህግ ዴጋፌ ያሇው መሆኑን ሇመመርመር የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 አቀራረፅ ይዘትና ተፇፃሚነት በትኩረት ማየት ያስፇሌጋሌ፡፡ የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3083 “ስሇ መተካት” የሚሌ ርዔስ ያሇው ሲሆን የዚህ ዴንጋጌ ንዐስ አንቀፅ 1 ማንኛውም የማይንቀሣቀሥ ንብረት መያዣ መብት ያሇው ገንዘብ ጠያቂ ከርሱ በፉት ቀዯምትነት ያሇውን ገንዘብ ጠያቂ አስፇቅድ የቀዯምትነቱ ተራ መውሰዴ ይችሊሌ፡፡ በተራ ተከታይ የሆነው ገንዘብ ጠያቂ ባዯረገው ጥያቄ መሠረት የመያዣ መብት የተሰጠበትን የማይንቀሣቀስ ንብረት በፌርዴ እንዱያዝ አዴርጎ እንዯሆነ ግን ከርሱ በፉት የነበረውን ገንዘብ ጠያቂ ማስፇቀዴ አስፇሊጊው አይዯሇም በማሇት ይዯነግጋሌ፡፡
የዚህ ዴንጋጌ የእንግሉዘኛው ቅጅ “Any mortgage may pay a creditor having the priority with the consent of the creditor, or where the immovable attached on the ▇▇▇▇▇▇’▇ request with out such
consent” የሚሌ ነው፡፡ዴንጋጌ በይዘቱ ሁሇት ገዥ የሆኑ የተሇያዩ ዯንቦችን የያዘ ነው፡፡ የመጀመሪያው ዴንጋጌው በመሠረታዊነት ባሇዔዲው ንብረት በቀዲሚነት መያዣ ያዯረገው አበዲሪ የባሇዔዲውን ዔዲ የከፇሇውን ሶስተኛ ወገን በፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1968 መሠረት የመዲረግ መብት ሙለ በሙለ የሚከሊከሌ ወይም የሚገዴብ አይዯሇም፡፡ ተጠሪ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ከባሇዔዲው የሚፇሌገውን ገንዘብ በመክፇሌ በንብረቶቹ ሊይ ቀዲሚ የመያዣ መብት ሉኖረው የሚችሇው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ይህንን ጥያቄውን ሲቀበሇውና ሲፇቅዴሇት ነው፡፡ ስሇሆነም ከባሇዔዲው የሚፇሌገውን ገንዘብ ከላሊ ሶስተኛ ወገን በመቀበሌ ክፌያውን የፇፀመው ሶስተኛ ወገን አመሌካች በመብቱ እንዱዲረግ በፌ/ብ/ሕ/ቁ 1968 የመፌቀዴ ወይም በንብረቶቹ ሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ የመያዣ መብት ካሇው ተጠሪ ያበዯረውን ገንዘብ በመቀበሌ ተጠሪ በንብረቶቹ ሊይ የቀዲሚ የመያዣ መብት እንዱኖረው የመስማማትና የመምረጫ መብቱ የተሰጠው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መሆኑን ከፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 የመጀመሪያው ክፌሌ ገዥ ዯንብ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡
ሁሇተኛው ከእሱ የቀዲሚነት መብት ያሇውን የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት ሣይጠይቅ ባሇዔዲው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መክፇሌ የሚገባውን ገንዘብ በመክፇሌ ተጠሪ በንብረቶቹ ሊይ ቀዲሚ የመያዣ መብት ሉኖረው የሚችሇው ተጠሪ ንብረቶቹን በፌርዴ ያሣገዯ ስሇመሆኑ ማስረጃ ሲያቀረብ ብቻ እንዯሆነ ከፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 ሁሇተኛው ክፌሌ ገዥ ዯንብ ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ ተጠሪ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በቀዲሚ መያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በፌርዴ ያሣገዯ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያሊቀረበ መሆኑ ያሇ ኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ሇመተካትና በመብቱ ተዲርጎ ሉሠራበት አይችሌም፡፡ ስሇሆነም ምርጫውን ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የሚሰጠውንና ፇቃጅ የሆነውን ፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 ዴንጋጌ እንዯ አስገዲጅ የህግ ዴንጋጌ በመቁጠር ተጠሪ የቀዲሚነት መብት እንዱሰጠው የሚያቀርበው ክርክር የህግ መሠረትና ዴጋፌ ያሇው ሆኖ አሊገኘነውም፡፡
ተጠሪ የባሇዔዲውን ንብረት በቀዲሚ መያዣነት ሇመያዝ በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት ማግኘት አሇበት፡፡ በሁሇተኛ ዯረጃ ባሇዔዲው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መክፇሌ የሚገባውን ዔዲ አጠቃሌል የከፇሇ መሆን እንዯሚገባው ከፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 ይዯነግጋሌ፡፡ ተጠሪ አመሌካች ባሇዔዲው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መክፇሌ የሚገባውን ገንዘብ ከመክፇለ በፉት የባሇዔዲውን ዔዲ ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ አጠቃሌል በመክፇሌ በፌትሏብሔር ህግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 መሠረት ሇመዲረግ ያቀረበው ጥያቄ የሇም፡፡ ተጠሪ የባሇዔዲውን ዔዲ አጠቃሌል በመክፇሌ መብቱ ሇመዲረግ ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ጥያቄ ሣያቀርብና ባሇዔዲው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ሉከፌሌ የሚገባውን ገንዘብ ሣይከፌሌ በባሇዔዲው ንብረቶች ሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ የመያዣ መብት ስሊሇው ብቻ በንብረቶቹ ሊይ ቀዲሚ የመያዣ መብት በፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3083 ንዐስ አንቀፅ 1 መሠረት ሉረጋገጥሌኝ ይገባሌ በማሇት የሚያቀርበው ክርክር የህጉን ዴንጋጌ መሠረታዊ አቀራረፅ፣ ይዘት መንፇስና ዒሊማ እና የዴንጋጌውን ተፇፃሚነት ከግንዛቤ ውስጥ ያሊስገባና የህግ መሠረት የላሇው ሆኖ አግኝተነዋሌ፡፡
4. ከሊይ ከሰጠናቸው የህግ ምክንያቶች በተጨማሪ አመሌካች ባሇዔዲው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መክፇሌ የሚገባውን ገንዘብ አጠቃሌል በመክፇሌ በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መብት መዲረጉ ተጠሪ በአበዲሪው ንብረቶች ሊይ ያሇውን የሁሇተኛ ዯረጃ የመያዣ መብት የሚነካ ወይም የሚያጣብብ አይዯሇም፡፡ ተጠሪ የባሇዔዲውን ንብረቶች በሁሇተኛ ዯረጃ መያዣነት ሇመያዝ ያዯረገው ስምምነት የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በአመሌካች በዴርጎ በመተካቱ ምክንያት ብቻ የሚጣበብ ወይም የሚነካ አይዯሇም፡፡ ተጠሪ ባሇዔዲው ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ያሇበትን ዔዲ በሙለ ወይም በከፉሌ ከላልች የገቢ ምንጮች በመክፇሌ ሆነ ብል አመሌካች በንብረቶቹ ሊይ የቀዲሚ የመያዣ መብት እንዱኖረው ሇማዴረግ አመሌካችና ከአበዲሪው ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ጋር በመመሳጠር ተግባር የፇፀመ መሆኑን አሊስረዲም፡፡ በመዝገቡ የተዯረገው ክርክርና ማስረጃዎች የሚያሣዩት ባሇዲው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የወሰዯውን ብዴር በውለ መሠረት ሇመክፇሌ ባሇመቻለ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በቀዲሚ መያዣነት የያዛቸውን የአበዲሪውን ንብረቶች በመሸጥ ዔዲውን ሇማስከፇሌ በመንቀሣቀስ ሊይ እያሇ አመሌካች ዔዲውን አጠቃሌል የከፇሇና ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃም በመያዣነት የተያዙ የባሇዔዲው ንብረቶች የባሇቤትነት ሰነዴ ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መቀበሌ በአበዲሪው መብት ተዲርጎ የሠራበትና በንብረቶቹ ሊይ ያሇውን ቀዲሚ የመያዣ መብት በሚመሇከተው የአስተዲዯር ክፌሌ ያስመዘገበ መሆኑን ነው፡፡ ተጠሪ ባሇዔዲው ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ የወሰዯውን ብዴር ባሇመክፇለ በንብረቶቹ ሊይ የቀዲሚ የመያዣ መብት ያሇው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መያዣውን ሇመሸጥ ሲንቀሣቀሥ ከባሇዔዲው የሚፇሇገውን ገንዘብ አጠቃሌል ሇመክፇሌ ሣይጠይቅና ክፌያ ሣይፇፅም
በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ መብት ሇመዲረግ ያቀረበው ክርክር የህግ ዴጋፌና ምክንያት የላሇው ነው፡፡ ተጠሪ በንብረቶቹ ሊይ ያሇው ሁሇተኛ ዯረጃ የመያዣ መብት አመሌካች በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ምትክ በመዲረጉ ምክንያት አሌተሸራረፇም፡፡
በአጠቃሊይ አመሌካች በባሇዔዲው ንብረቶች ሊይ ቀዲሚ የመያዣ መብት ያሇው የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ከባሇዔዲው የሚጠይቀውን ገንዘብ አጠቃሌል በመክፇሌ በባሇገንዘቡ (አበዲሪው) የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ ፇቃዴና ስምምነት መሠረት በፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1968 ዴንጋጌዎች መሠረት ተዲርጓሌ፡፡ አመሌካች በኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመተካት ንብረቶቹን በአንዯኛ ዯረጃ መያዣነት ሇማስመዝገብ የሚያስፇሌጉ የባሇዔዲው ንብረት ሰነድችና ማስረጃዎች የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1974 ንዐስ አንቀፅ 1 በሚዯነግገው መሠረት ከኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በመረከብ ንብረቶቹን በቀዲሚ መያዣነት አስመዝግቧሌ፡፡ የከፌተኛው ፌርዴ ቤትና የጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት ሇጉዲዩ አግባብነትና ተፇፃሚነት የላሊቸውን የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1969 የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 1970 እና የፌትሏብሔር ሕግ ቁጥር 3083 ዴንጋጌዎች በመጥቀስ አመሌካች የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክን የመዲረግ መብት የሇውም በማሇት የሰጡት ውሣኔ መሠረታዊ የህግ ስህተት አሇበት በማሇት ወስነናሌ፡፡
ው ሣ ኔ
1. የፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ከመዝገብ ቁጥር 55790 የሰጠው ውሣኔና የፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመዝገብ ቁጥር 35179 የሰጠው ውሣኔ ተሽሯሌ፡፡
2. የፋዳራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት በመዝገብ ቁጥር 74358 መጋቢት 26 ቀን 1999 ዒ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷሌ፡፡
3. አመሌካች የባሇዔዲው የሰማቸው ዯምሴ ኢንቨስትመንት ኃሊፉነቱ የተወሰነ የግሌ ማህበር ሇኢትዮጵያ ንግዴ ባንክ በአንዯኛ ዯረጃ መያዣነት አሲዟቸው በነበሩ ንብረቶች ሊይ የኢትዮጵያ ንግዴ ባንክን በመዲረግ ቀዲሚ የመያዣ መብት አሇው ብሇናሌ፡፡
4. ወጭና ኪሣራ ግራቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ ብሇናሌ
ይህ ፌርዴ በፋዳራሌ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ሰበር ችልት ዴምፅ ተሰጠ፡፡
የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡
ራ/ታ
