የቅሬታ ምዘና - የቅሬታ ብቁነትና አመዳደብ የናሙና ክፍሎች

የቅሬታ ምዘና - የቅሬታ ብቁነትና አመዳደብ. ደረጃ 4 ቅሬታው ለተጨማሪ ምርመራ ብቁ መሆኑን ለመወሰን ሲባል ይመዘናል፡፡ ቅሬታው “ብቁ ነው” የሚባለው ከ CFM ፕሮጄክቶችና ተግባራት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ሲኖረው ነው፡፡ ቅሬታዎች “ብቁ አይደሉም” የሚባሉት ደግሞ በግልጽ ከ ፕሮጄክቶች ጋር ግንኙነት ከሌላቸው እና ጉዳዩም ከዚህ የቅሬታ አፈታት ስርዓት ውጭ ሲሆን ነው፡፡ ብቁ ያልሆኑ ቅሬታዎች ውድቅ ተደርገው ቅሬታ አቅራቢው እንዲያውቀው ይደረጋል፡፡ ከዚያም CFM ቅሬታውን ሊቀበል ወይም ላይቀበል ይችላል፡፡ ቅሬታው ውድቅ ከሆነ ቅሬታ አቅራቢው የውሳኔው ምክንያት በዝርዝር ይገለጽለታል፡፡ ቅሬታው ተቀባይነት ካገኘ፣ ቅሬታውን ለመፍታት ያሉ አማራጮችን ለመመዘን ወደሚመለከተው የስራ ክፍል ይተላለፋል፡፡ የቅሬታ አፈታት መኮንኑ ቅሬታው መድረሱን በደብዳቤ፣ በስልክ ጥሪ ወይም በአካል የሚያሳውቅ ሲሆን የስብሰባው መደበኛ መዝገብ በፋይል ይቀመጣል፡፡ ከዚያም ብቁ የሆኑ ቅሬታዎች ከታች በምስል 2 ስር የተቀመጠውን የወሳኝነት መስፈርት በመጠቀም ወሳኝነታቸው ይመዘናል፡፡ ምደባውም የሚያያዘው ቅሬታው ተገቢ ምላሽ ካልተሰጠው በ CFM ስራዎችና መልካም ስም ላይ የሚኖረው ተጽእኖ ደረጃ ጋር ነው፡፡ ስለዚህም፣ ጉዳዩን ማወቅ ያለበትና ጉዳዩን የሚፈታው አካል ማን እንደሆነ ይወስናል፡፡ አስፈላጊ ከሆነ፣ ቅሬታ አቅራቢው ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጥ ሊጠየቅ የሚችል ሲሆን የሳይት ጉብኝትም ሊደረግ ይችላል፡፡ አስፈላጊ ከሆነም የምስክሮች ቃል መወሰድ አለበት፡፡ እንዳስፈላጊነቱ ተጨማሪ መረጃ እንደተሰበሰበ፣ የቅሬታው ምደባ ሊከናወን ይችላል፡፡ ምስል 2 የቅሬታ አመዳደብ Figure 2, page no. 62 Level 1: Isolated or “one-off” complaint or query/comment. ደረጃ 1፡ የተነጠለ ወይም "አንድ - የወጣ" ቅሬታ አቅራቢ ወይም ጥያቄ/አስተያየት። Level 2: A complaint which is widespread and repeated regarding the CFM or a specific project ደረጃ 2፡ ስለ CFM ወይም ስለ ታወቀ ፕሮጄክት የተስፋፋ ወይም የተደጋገመ ቅሬታ Level 3 Complaint: A one-off complaint, or one which is widespread and/or repeated that, in addition, has resulted in a serious breach of company policies or national law and/or has led to negative national/international media attention, or ደረጃ 3 ቅሬታ፡ አንድ የወጣ ቅሬታ፣ ወይም አንዱ የተስፋፋ እና/ወይም የተደጋገመ፣ በተጨማሪም፣ በጣም ጠንካራ የሆነ የድርጅቱን ወይም የአገሪቱን ሕግ እና/ወይም ፖሊስዎችን በመጣስ የሚመጣ በአሉታዊ መንገድ ብሔራዊ/ዓለም አቀፋዊ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩርት የሳበ፣ ወይም ከመገናኛ ብዙኃን ወይም ከሌሎች is judged to have the potential to generate negative comment from the media or other key stakeholders. ቁልፍ የባለድርሻ አካላት አሉታዊ አስተያየትን እንዲፈጥር ይፈረድበታል።