በተሰሩት የናሙና ክፍሎች
በተሰሩት. የተለያዩ ተግባራት ባለመብቶች እንዲሁም ሰለባለመብቶች ተማጋች ለሆኑ ተቋማት ስለተፈናቃዮችና ስደተኞች ሰብአዊ መብታች እንዲያውቁ ተደርጓል፤ በአጋር ተቋማት የሚሰሩ የሚድያ ስራዎችም ላይ በመሳተፍ የተፈናቃዮችን መብቶችና የሚፈጸምባቸው ጥሰቶች ላይ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራ ተሰርቷል የስደተኞችን መብቶች ለማስተዋወቅ የሚያግዙ በራሪ ጽሁፎች፣ ባነር፣ የፎቶ እና የስዕል አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ እና በሶማሌ ክልል በሚገኙ የስደተኞች ካምፖች ውስጥ ተዘጋጅቶ ተሰራጭቷል፣ ተ.ቁ. ዝርዝር ስራዎች ከአበይት ተግባራት አኳያ አመልካች/ መለኪያ ዒላማ የሪፖርት ወቅቱ ክንውን ክንውን በመቶኛ ከክንውኑ የተገኘ ውጤት
