Common use of መግቢያ Clause in Contracts

መግቢያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 10 ቀን 2022 በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት በአንካራ (ቱርክ) ተፈርሟል። በስምምነቱ መግቢያ ላይ ስምምነቱ በወንጀል ምርመራ፣ ክስ እና የክርክር ሂደት የሁለቱንም ሀገራት የህግ አካላት ዉጤታማ በማድረግ የወንጀል መከላከል ስራን ዉጤታማነት ለማሳደግ እንዲሁም የሀገራቱን ሉዓላዊነት፣ የእኩልነት እና አንዱ በሌላዉ ዉስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርሆዎችን መሰረት በማድረግ የሀገራቱን የቆየ መልካም ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት ታስቦ የተፈረመ ስምምነት መሆኑን ይገልፃል፡፡ ስለሆነም ስምምነቱ በወንጀል ጉዳይ የሚደረግ ምርመራን እና ክስ ሂደትን በሚመለከት ለሚደረገው የሁለትዮሽ ትብብር የሕግ ማዕቀፍን የሚፈጥር በመሆኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ለማስቻል ይህ መግለጫ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

Appears in 2 contracts

Sources: Joint Legal Cooperation Agreement, Joint Legal Cooperation Agreement

መግቢያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 10 ቀን 2022 በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ጉዳይ የሚፈለጉ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት በአንካራ (ቱርክ) ተፈርሟል። በስምምነቱ መግቢያ ላይ ስምምነቱ በወንጀል ምርመራ፣ ክስ ወንጀልን በመከላከል እና የክርክር ሂደት የሁለቱንም ሀገራት የህግ አካላት የወንጀል ስነ-ስርዓት ሂደትን በተመለከተ ዓለም አቀፍ አሰራርን መሰረት ያደረገ ዉጤታማ በማድረግ የሆነ የወንጀል መከላከል ስራን ዉጤታማነት ለማሳደግ እንዲሁም የሀገራቱን ሉዓላዊነት፣ የእኩልነት እና አንዱ በሌላዉ ዉስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርሆዎችን መሰረት በማድረግ የሀገራቱን የቆየ መልካም ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት ትብብር ለማድረግ ታስቦ የተፈረመ ስምምነት መሆኑን ይገልፃል፡፡ ስለሆነም ስምምነቱ በወንጀል ጉዳይ የሚደረግ ምርመራን እና ክስ ሂደትን በሚመለከት የሚፈለጉ ተጠርጣሪ ወይም ፍርደኞችን አሳልፎ በመስጠት ረገድ ለሚደረገው የሁለትዮሽ ትብብር የሕግ ማዕቀፍን የሚፈጥር በመሆኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ለማስቻል ይህ መግለጫ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

Appears in 2 contracts

Sources: ማብራሪያ, ማብራሪያ

መግቢያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ በተባበሩት የአረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 10 ሴፕቴምበር 21 ቀን 2022 በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ስምምነት በአንካራ (ቱርክ) በአቡዳቢ ተፈርሟል። በስምምነቱ መግቢያ ላይ ስምምነቱ በወንጀል ምርመራ፣ ክስ እና የክርክር ሂደት የሁለቱንም ሀገራት የህግ አካላት ዉጤታማ በማድረግ የወንጀል መከላከል ስራን ዉጤታማነት ለማሳደግ እንዲሁም የሀገራቱን ሉዓላዊነት፣ የእኩልነት እና አንዱ በሌላዉ ዉስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርሆዎችን መሰረት በማድረግ የሀገራቱን የቆየ መልካም ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት ታስቦ የተፈረመ ስምምነት መሆኑን ይገልፃል፡፡ ስለሆነም ስምምነቱ በወንጀል ጉዳይ የሚደረግ ምርመራን እና ክስ ሂደትን በሚመለከት ለሚደረገው የሁለትዮሽ ትብብር የሕግ ማዕቀፍን የሚፈጥር በመሆኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ለማስቻል ይህ መግለጫ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

Appears in 2 contracts

Sources: Joint Legal Cooperation Agreement, Joint Legal Cooperation Agreement

መግቢያ. በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቱርክ ሪፐብሊክ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መንግስት መካከል እ.ኤ.አ. ሜይ 10 ሴፕምበር 21 ቀን 2022 በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ጉዳይ የሚፈለጉ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት በአንካራ (ቱርክ) በአቡዳቢ ተፈርሟል። በስምምነቱ መግቢያ ላይ ስምምነቱ በወንጀል ምርመራ፣ ክስ ወንጀልን በመከላከል እና የክርክር ሂደት የሁለቱንም ሀገራት የህግ አካላት የወንጀል ስነ-ስርዓት ሂደትን በተመለከተ ዓለም አቀፍ አሰራርን መሰረት ያደረገ ዉጤታማ በማድረግ የሆነ የወንጀል መከላከል ስራን ዉጤታማነት ለማሳደግ እንዲሁም የሀገራቱን ሉዓላዊነት፣ የእኩልነት እና አንዱ በሌላዉ ዉስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ ያለመግባት መርሆዎችን መሰረት በማድረግ የሀገራቱን የቆየ መልካም ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብርን በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት ትብብር ለማድረግ ታስቦ የተፈረመ ስምምነት መሆኑን ይገልፃል፡፡ ስለሆነም ስምምነቱ በወንጀል ጉዳይ የሚደረግ ምርመራን እና ክስ ሂደትን በሚመለከት የሚፈለጉ ተጠርጣሪ ወይም ፍርደኞችን አሳልፎ በመስጠት ረገድ ለሚደረገው የሁለትዮሽ ትብብር የሕግ ማዕቀፍን የሚፈጥር በመሆኑ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት እንዲጸድቅ ለማስቻል ይህ መግለጫ ተዘጋጅቶ ቀርቧል፡፡

Appears in 1 contract

Sources: የአሳልፎ መስጠት ስምምነት