መግለጫ የናሙና ክፍሎች

መግለጫ. በዚህ ቅጽ በቡድን አባላት ና በቅርብ ሃላፊ ለእያንዳንዱ ፋጻሚና ሃላፊ የባህሪ አፈጻጸም ውጤት በቀረበው ስኬል መሰረት ይሰጥበታል፡፡ • የአንድ ፈጻሚ/ሃላፊ የቡድን አባላት የሰጡት ውጤት የመላው አባላቱ ውጤት አቨሬጅ ይሆናል፡፡ • በቀረበው ስኬል መሰረት 4 ከፍተኛ አፈጻጸም ሲሆን 1 ዝቅተኛ አፈጻጸም ነው