KPI ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቺ የናሙና ክፍሎች

KPI ቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቺ. የአስተዳደር ግምገማ በዚህ በESMS አውድ ውስጥ፣የESMS ላይ አጠቃላይ የሆነ የውጤት ግምገማ ለማድረግ በCFM/CIO አስተዳደር ቡድን በተወሰነ ጊዜ ገደብ ውስጥ በሚደረግ ስብሰባ ነው። ክትትል በዚህ ESMS አውድ ውስጥ፣ እንደ ጥላ የሆነው ስምምነት አፈጻጸምን ለመገምገም የተለያዩ ስልቶችን ምርመራዎችን እና በዓይን ማየት፣ እና በቁልፍ የአፈጻጸም መለኪያዎች በመጠቀም አፈጻጸሙን ለማረጋገጥ መለካት እና መሞከርን አካቶ የሚያጠቃልል ነው። RF እንደገና መልሶ በገንዘብ ራሱን መደገፍ መልሶ የማቋቋም የክንውን ዕቅድ (RAP) ኢንቨስተሩ የሚከተላቸው ሥርዓቶችን የሚገልጽ እና የተለያዩ ተጽእኖዎንች፣ ካሳን፣ ኪሳራዎችን ለመቀነስ የሚወሰዱ ክንውኖችን፣ እና በፕሮጄክቱ ኢንቨስቲመንት ለሰዎች እና ለማኅበረሰብ በጎ ተጽእኖ የሚያመጡ የዕድገት ትርፎችን የሚሰጥ ሰነድ ነው (ምንጭ፡ የመልሶ ማቋቋሚያ ክንውን ዕቅድ ለማዘጋጀት የIFC መምሪያ)። ምልከታ በዚህ ሰነድ አውድ ውስጥ፣ የESMS ውጤታማነትን በተመለከተ መደበኛ ግምገማ ነው። ይህም በውስጣዊ የE&S ኦዲት ፕሮግራም በኩል የሚደረስበት ነው። የE&S ኦዲቶችን ለማካሄድ የማመሳከሪያ ደንቦች በመጨረሻው ማስታወሻ 12 ላይ ቀርበዋል። RIC ኃላፊነት ያለው የኢንቨስመንት ኮድ SEP የባለድርሻ አካላት የተሳታፊነት ዕቅድ የማኅበራዊ ሕይወት ሕግ ማንኛውም ሕግ፣ ደንብ ወይም ሥርዓት (የዓለም አቀፍ ስምምነት ደንቦችንም አካቶ) በአገሪቱ ዳኝነት ላይ ተግባራዊ የሚደረግ ስለ i) ሠራተኛ (ii) የማኅበራዊ ሕይወት ዋስትና፣ (iii) ከኢንዱስትሪ ጋር የተያያዙ ደንቦችን (በመንግሥት፣ በአሠሪዎች እና ሠራተኞች መካከል)፤ (iv)የባለሙያዎ ጥበቃ እንዲሁም የሕዝብ ጤና እና ደኅንነት ጥበቃ፤ (vi)የመሬት መብቶችን ከሌላ መስጠት እና የባለቤትነት ደንብ (መደበኛም ሆነ ባሕላዊ)፣ የማይንቀሳቀሱ ሸቀጦች እና የአእምሮ ንብረት እና የባሕላዊ ንብረት መብቶችን፤(vii) የአገሩ ተወላጅ ሰዎችን ወይም ጎሳዎችን ከላል እና ብቃት፤ (viii) የባሕላዊ ቅርስነትን ከለላ መስጠት፣ ማደስ እና ማሳወቅ፤(ix) ሌሎች ሕጎች፣ ደንቦች እና ሥርዓቶች ለሠራተኞች እና ለዜጎች ከለላ የሚሠጡ ናቸው።