Ød‰L ነ)sJ )U2Th S~TC ፴ መጋቢት ፲ ቀን ፪ሺ፲ ›.M
፲፭ሺ፫፻፴
2À
Ød‰L ነ)sJ )U2Th S~TC ፴ መጋቢት ፲ ቀን ፪ሺ፲ ›.M
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የአገልግሎት ክፍያ ተመን ሠንጠረዥ | |||
ተ.ቁ | የአገልግሎት ዓይነቶች | ክፍያ/በብር ለኢትዮጵዊ | ክፍያ/በብር ለውጭ ዜጋ |
1 | ለውክልና ስልጣን መስጫ ሰነድ፣ | በኮፒ 100 በተጨማሪ በሰው ብር 5 | በኮፒ 200 በተጨማሪ በሰው ብር 5 |
2 | ለሚንቀሳቀሱ ንብረቶች ሽያጭ (ድርሻ ሽያጭ) ውል ሰነድ | ||
2.1 | የተሽከርካሪ ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
2.2 | የሞተር ሳይክል ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
2.3 | ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
2.4 | የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
2.5 | የንግድ ድርጅት/ መደብር ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
2.6 | የሌሎች ንብረቶች ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
3 | የማይንቀሳቀስ ንብረት ሽያጭ (ድርሻ ሽያጭ) ውል | ||
3.1 | የቤት ወይም የህንፃ ሽያጭ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
4 | ለመመስረቻ ጽሑፍ ሰነድ | ||
4.1 | አክስዮን ማሕበር | እስከ 200 አባላት ያላቸው በኮፒ 1000 በተጨማሪ በሰው 5 ብር | እስከ 200 አባላት ያላቸው በኮፒ 2000 በተጨማሪ በሰው 5 ብር |
ከ200 አባላት ባለይ ያላቸው በኮፒ 2000 በተጨማሪም በሰው 5 ብር | ከ200 አባላት በላይ ያላቸው በኮፒ 4000 በተጨማሪም በሰው 5 ብር | ||
4.2 | ኃ/የተ/የግ/ማሕበር | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
4.3 | ባለአንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማሕበር | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
4.4 | ኃ/የተ/ሽርክና ማሕበር | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 |
4.5 | የሕብረት ሽርክና ማሕበር | በኮፒ 200 | በኮፒ 400 |
፲፭ሺ፫፻፴
2À
Ød‰L ነ)sJ )U2Th S~TC ፴ መጋቢት ፲ ቀን ፪ሺ፲ ›.M
5 | ቃለ ጉባኤ ወይም የማሻሻያ ሰነዶች | ||||
እስከ | 200 አባላት | ያላቸው | እስከ 200 አባላት ያላቸው በኮፒ | ||
5.1 | አክስዮን ማሕበር | በኮፒ | 300 | 600 | |
ከ200 | አባላት በላይ | ያላቸው | ከ200 አባላት ባለይ ያላቸው በኮፒ | ||
በኮፒ | 500 | 1000 | |||
5.2 | ኃ/የተ/የግ/ማሕበር | በኮፒ 200 | በኮፒ 400 | ||
5.3 | ባለአንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማሕበር | በኮፒ 200 | በኮፒ 400 | ||
5.4 | ኃ/የተ/ሽርክና ማሕበር | በኮፒ 200 | በኮፒ 400 | ||
5.5 | የሕብረት ሽርክና ማሕበር | በኮፒ 100 | በኮፒ 200 | ||
6 | ለሚንቀሳቀስ እና ለማይንቀሳቀስ ንብረት ስጦታ (ድርሻ ስጦታ) ውል ሰነድ | ||||
6.1 | የተሽከርካሪ ስጦታ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | ||
6.2 | የንግድ ድርጅት/መደብር ስጦታ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | ||
6.3 | የቤት ወይም የህንፃ ስጦታ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | ||
6.4 | የልዩ ልዩ ንብረቶች ስጦታ ውል | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | ||
7 | ለተለያዩ የውል ሰነዶች | ||||
7.1 | የብድር ውል በመያዣ | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | ||
7.2 | የብድር ውል ያለ መያዣ | በኮፒ 300 | በኮፒ 600 | ||
7.3 | የውክልና መሻሪያ እና ውልን ቀሪ ማድረግ | በኮፒ 100 | በኮፒ 200 | ||
7.4 | የሚንቀሳቀስ የማይንቀሳቀስ ኪራይ፣ የተከራይ ውል፣ | እና ንብረት አከራይ | በኮፒ 200 | በኮፒ 400 | |
7.5 | በሽርክና አብሮ ውል | የመስራት | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | |
7.6 | የወራሽነትን መብት ለሌላ ወራሽ የመልቀቅ ውል፣ | በኮፒ 500 | በኮፒ 1000 | ||
7.7 | ሌሎች የውል ስምምነቶች፣ | በኮፒ 300 | በኮፒ 600 | ||
፲፭ሺ፫፻፴
2À
Ød‰L ነ)sJ )U2Th S~TC ፴ መጋቢት ፲ ቀን ፪ሺ፲ ›.M
8 | ለተለያዩ የሰነድ ዓይነቶች | ||||
8.1 | ከሰነድ አረጋጋጭ ተቋማት የሚመነጩ ሰነዶችን መመዝገብ፣ | በኮፒ | 100 | በኮፒ | 200 |
8.2 | የኮፒ ማመሳከሪያ | በኮፒ 100 | በኮፒ 200 | ||
8.3 | በግልጽ የሚደረግ ኑዛዜ | በኮፒ 100 | በኮፒ 200 | ||
8.4 | የቃለ መሓላ እና ማረጋገጫዎች | በኮፒ 100 | በኮፒ 200 | ||
8.5 | የትርጉም ማረጋገጫ | በኮፒ 100 | በኮፒ 200 | ||
9 | ከመደበኛ የስራ ቦታ ውጭ ለሚሰጥ አገልግሎት | ||||
9.1 | ለንግድ ማህበራትና ለኩባንያዎች፣ | በጉዳይ | 2000 | በጉዳይ 4000 | |
9.2 | ለግለሰብ፣ | በጉዳይ | 300 | በጉዳይ 600 | |
10 | ለፊርማ ናሙና ምዝገባ | ||||
10.1 | በግል ለሚቀርብ የፊርማ እና የማሕተም ናሙና ምዝገባ፣ | በጉዳይ | 1000 | በጉዳይ 2000 | |
11 | ለዕግድ እና ለፈቃዶች ምዝገባ/ለዕግድ ማንሻ | ||||
11.1 | የፍ/ቤት እግድ መመዝገብ/ማንሳት (ለግል ጉዳይ) | በጉዳይ | 500 | በጉዳይ 1000 | |
11.2 | የጥብቅና ፈቃድ መመዝገብ፣ | በጉዳይ | 500 | በጉዳይ 1000 | |
11.3 | የትርጉም ሥራ ፈቃድ መመዝገብ፣ | በጉዳይ | 500 | በጉዳይ 1000 | |
11.4 | የቴክኖሎጂ ትስስር በመጠቀም ተቋሙ ባዘጋጀው የመረጃ ቋት የተረጋገጡ ሰነዶች መረጃዎችን ማግኘት፣ | በጉዳይ | 50 | በጉዳይ 100 | |
15 | በልዩ አገልግሎት መስጫ አስቸኳይ የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ አገልግሎት የተሰጠው ማንኛውም ተገልጋይ | ለተሰጠው ልዩ አገልግሎት ለእያንዳንዱ አገልግሎት በሠንጠረዡ የተቀመጠውን የክፍያ ታሪፍ እጥፍ ይከፍላል፡፡ | ለተሰጠው ልዩ አገልግሎት ለእያንዳንዱ አገልግሎት በሠንጠረዡ የተቀመጠውን የክፍያ ታሪፍ እጥፍ ይከፍላል፡፡ | ||
Federal Negarit Gazette No. 30, 22nd March, 2024 ….Page
15332
DOCUMENTS AUTHENTICATION AND REGISTRATION SERVICE SERVICE FEE TARIFF SCHEDULE | |||||
No. | TYPES OF SERVICE | FEE/BIRR (For Ethiopian National) | FEE/BIRR (For Non Ethiopian) | ||
1 | Power of Attorney | per copy 100 and additional 5 birr per person | per copy additional person | 200 5 birr | and per |
2 | Contract of Sale of Movable Properties | ||||
2.1 | Contract of Sale of Vehicles | per copy 500 | per copy 1000 | ||
2.2 | Contract of Sale of Motorcycle | per copy 500 | per copy 1000 | ||
2.3 | Contract of Sale of different Vehicle parts | per copy 500 | per copy 1000 | ||
2.4 | Contract of Machinery | Sale | of construction | per copy 500 | per copy 1000 |
2.5 | Contract of Sale of Business | per copy 500 | per copy 1000 | ||
2.6 | Contract of Sale of other movable properties | per copy 500 | per copy 1000 | ||
3 | Contract of Sale of Immovable Properties | ||||
3.1 | Contract of sale of house/building | per copy 500 | per copy 1000 | ||
4 | Authentication and Registration of Article of Association | ||||
4.1 | Share Company (SC) | Up to 200 members per copy 1000 and additional 5 birr per person | Up to 200 members per copy 2000 and additional 5 birr per person | ||
Above 200 members per copy 2000 and additional 10 birr per person | Above 200 members per copy 4000 and additional 5 birr per person | ||||
4.2 | Private Limited Company (PLC) | per copy 500 | per copy 1000 | ||
4.3 | One person .(OPLC) | private | limited company | per copy 500 | per copy 1000 |
4.4 | Limited Liability Partnership (LLP) | per copy 500 | per copy 1000 | ||
4.5 | General Partnership (GP) | 200 | per copy 400 | ||
Federal Negarit Gazette No. 30, 22nd March, 2024 … .Page
15333
5 | Minutes/resolution or any kind of amendments | ||
5.1 | Share Company | Up to 200 members per copy 300 | Up to 200 members per copy 600 |
Above 200 members per copy 500 | Above 200 members per copy 1000 | ||
5.2 | Private Limited Company (PLC) | per copy 200 | per copy 400 |
5.3 | One person private limited company .(OPLC) | per copy 200 | per copy 400 |
5.4 | Limited Liability Partnership (LLP) | per copy 200 | per copy 400 |
5.5 | General Partnership (GP) | per copy 100 | per copy 200 |
6 | Contract of Donation of Immovable or Movable properties | ||
6.1 | Donation of Vehicles | per copy 500 | per copy 1000 |
6.2 | Donation of Business | per copy 500 | per copy 1000 |
6.3 | Donation of House/building | per copy 500 | per copy 1000 |
6.4 | Donation of other properties | per copy 500 | per copy 1000 |
7 | For different Contracts | ||
7.1 | Contract of loan with Guaranty | per copy 500 | per copy 1000 |
7.2 | Contract of Loan without Guaranty | per copy 300 | per copy 600 |
7.3 | Revocation of Power of Attorney & Termination of Contract | per copy 100 | per copy 200 |
7.4 | Contract of Lease for Immovable & Movable property, including sub-lease | per copy 200 | per copy 400 |
7.5 | Contract of Partnership Agreement | per copy 500 | per copy 1000 |
7.6 | Contract of Assignment of the Rights to the succession by Renunciation, | per copy 500 | per copy 1000 |
7.7 | Other Contract Agreements | per copy 300 | per copy 600 |
Federal Negarit Gazette No. 30, 22nd March, 2024 ….Page
15334
8 | For other kinds of documents | |||
8.1 | Registration of Documents created from Other Document Authentication Organs. | per copy 100 | per copy 200 | |
8.2 | Ascertaining Copy Documents | per copy 100 | per copy 200 | |
8.3 | Public Will | per copy 100 | per copy 200 | |
8.4 | Affidavit and Declaration of Consent | per copy 100 | per copy 200 | |
8.5 | Registration of Translation of Document | per copy 100 | per copy 200 | |
9 | For Services provided outside the regular Workplace | |||
9.1 | For Business Organization and Companies | per issue 2000 | per issue 4000 | |
9.2 | For Private requests | per issue 300 | per issue 600 | |
10 | Holding a Specimen of signature & stamp | |||
10.1 | Holding a Specimen of signature and/or stamp based 0n request. | per issue 1000 | per issue 2000 | |
11 | For Registration of injunctions/discharge & licenses | |||
11.1 | Registration of court injunction/discharge of private case | per issue 500 | per issue 1000 | |
11.2 | Registration of Attorney license | per issue 500 | per issue 1000 | |
11.3 | Registration of Translators license | per issue 500 | per issue 1000 | |
11.4 | Obtaining information of authenticated documents from the institution’s database via system integration. | per issue 50 | 100 | |
15 | To get any kind documents Authentication and registration service expressly on special service giving counter | The service fee will be one fold of the fee prescribed in this Schedule. | The service fee will be one fold of the fee as prescribed in this Schedule. | |
