Contract Sample Contracts

Contract
October 20th, 2021
  • Filed
    October 20th, 2021
SMIS
October 24th, 2017
  • Filed
    October 24th, 2017
ይህ በጀት MCPSን ቀጣይ እድገቱን ለማሰተዳደር ፣ ማስተመርንና መማርን ለማሻሻል፣ የግኝት ክፍተትን ለማጥበብ፣ እና ተማሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ለሚጠበቅባቸው ለማዘጋጀት ስልታዊ የሙአለንዋይ ፈሰስ ለማድረግ ያስችለዋል።
June 30th, 2014
  • Filed
    June 30th, 2014

ፕሮግራሙ ጁን 30 ይጀምራል እናም አራት የአንድ-ሳምንት መደቦች ያቀርባል። መነሻ ቦታዎች White Oak፣ Marilyn Praisner፣ Potomac እና Germantown የማህበረሰብ መዝናኛ ማእከሎች እና Olney Manor Recreational Park ያካትታል። Summer Teen Escapes እድሜአቸው ከ13-16 ለሆኑ ወጣቶች ክፍት ነው። ምዝገባ በwww.montgomerycountymd.gov/rec ይገኛል። ለተጨማሪ መረጃ፣ 240-777-8080 ደውሉ።

Contract
July 4th, 2014
  • Filed
    July 4th, 2014
የአከባቢ እና የማኅበራዊ ሕይወት አስተዳደር ሥርዓት (ESMS)
March 2nd, 2018
  • Filed
    March 2nd, 2018

ተጽእኖ ዳሰሳ (ESIA) መወሰን፤ (ii) አማራጮችን መለየት፤ (iii) ባለ ድርሻ አካላትን መለየት (እነዚያን በቀጥታ በተጠቁት ላይ ትኩረት ማድረግ) እና አከባቢያዎ እና ማኅበራዊ ማመሳከሪያ መረጃን መሰብሰብ፤ (iv) ተጽእኖውን መለየት፣ ትንበያ፣ እና ትንታኔ፤ (v) ቅለትን መፍጠር ወይም የአስተዳደር መለኪያዎች እና ክንውኖች፤ (vi) የተጽእኖዎቹ ጠቀሜታ (ምንጭ፡ IFC PS 1) ESMP አከባቢያዊ እና ማኅበራዊ አስተዳደር ዕቅድ ESMS አከባቢያዊ እና ማኅበራዊ አስተዳደር ሥርዓት EXCO ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ FP የገንዘብ መጠን አስቀድሞ ነጻ እና የታወቀ ስምምነት (FPIC) ከተወላጅ ሰዎች ጋር የማማከር አገልግሎት ሊሰራ የሚገባው በተለየ ሁኔታዎች ውስጥ በIFC PS7 ላይ እንደተገለጸው (በተለይም አንቀጾችን 13-17) ላይ) በተለይም የአከባቢው ተወላጅ ሕዝቦች በአገር በቀል በተለይም ለእጥ፣ ወይም ከዚያ መሸጥና መሬትን የመሬታቸው ገለጻ እና ስለምድራቸው ገለጻ እና ለተፈጥሯዊ እና ባሕላዊ ምንጮች (ምንጮች፡ IFC PS 7) GIIP መልካም ዓለም አቀፍ ኢንዳስትሪ ልምምዶች IC የኢንቨስትመንት ኮሚቴ የተነገረ አማካሪነት እና ተሳትፎ (ICP) አጠቃላይ የሆነ የአማሪነት ሂደት ማኅበረሰቡ ላይ ተጽእኖ የሚያመጣ በጣም የሚያጨናንቅ እና በእንቅስቃሴ ላይ ያለ ዓይነት ሆኖ በጣም ጥልቀት ያለው የልውውጥ እይታዎችን እና መረጃዎችን የሚያካትት፣ ወደ የጋራ ትንታኔ እና ውሳኔ ላይ ወደ መረስ የሚያመራ በሂድቱ የጋራ የሆነ የባለቤትነትን እና ውጤቱን ለማምጣት ዓላማ ያደረገ ነው (ምንጭ፡ ባለድርሻ አካላት ተሳትፎ መምሪያ፤ IFC, 2007)። ዓለምአቀፍ የፋይናንስ ትብብር (IFC) በዋሽንግተን፣ DC, USA፣ ውስጥ የተመሰረተ ዓለም አቀፍ ድርጅት በአባላት ሀገሮች መካከል በተ

የካሳ ክፍያ ጥያቄ እና ከተጠያቂነት ነፃ ማድረጊያ ስምምነት Release and Indemnification Agreement
Release and Indemnification Agreement • February 21st, 2019

ክፍል I :- በወላጅ/አሳዳጊ የሚሞላ የሞንትጎመሪ ካውንቲ ፐብሊክ ስኩልስ (MCPS) እና የጤና እና ሰብኣዊ ኣገልግሎቶች መምርያ (DHHS) ባልደረቦች ፈቃድ ባለው/ባላት የህክምና ባለሙያ አማካይነት የታዘዘ (ከዚህ በታች፣በክፍል 2 ያለውን) የህክምና መድሃኒት እንዲሰጡ እየጠየቅሁ ስልጣኑንም ሰጥቻቸዋለሁ። የ MCPS እና የ DHHS ባልደረቦች በክፍል ሁለት/Part II ላይ በተፈቀደለት/ላት የህክምና ባለሙያ ትእዛዝ በተጻፈው መሠረት ለዚህ(ች) ተማሪ ህክምና በመስጠታቸው ምክንያት፣ ክስ/ክርክር፣ ይገባኛል፣ ጥያቄ፣ ወይም በእነርሱ ላይ እርምጃ ላለመውሰድ እና MCPS እና DHHS እና ማናቸውንም የእነርሱን ኃላፊዎች፣ የሥራ ባልደረቦች፣ ወይም ተወካዮቻቸውን ጉዳት ከሚያስከትል ተጠያቂነት ነፃ በማድረግ የጉዳት ካሣ እንደማልጠይቅ፣ ተስማምቻለሁ። የህክምና እርዳታው የጤና ባለሙያ ያልሆነ(ች) ፈቃድ ካለው/ካላት ባለሙያ ስልጠና በወሰደ/ች ኦፊሰር፣ የስራ ባልደረባ፣ ተቀጣሪ፣ ወይም በ MCPS እና/ወይም DHHS ተጠሪ ሊሰጥ እንደሚችል ተገንዝቤኣለሁ።የተማሪው(ዋ) ስም፡ የአያት ስም መጠሪያ ስም የአባት ስም የመጀመሪያው ፊደል የመታወቂያ ቁጥር/MCPS ID# የትውልድ ቀን / / የት/ቤት ስም ፊርማ፦ ወላጅ/ሞግዚት ስልክ - - ቀን / / ክፍል II ፡- መድሃኒት የማዘዝ ፈቃድ ባለው/ባላት የጤና ባለሙያ የሚሞላ የህክምና እርዳታዎቹ የጤና ባለሙያ ያልሆኑ ባለሙያዎች በ MCPS ዉስጥ ሊሰጥ እንደሚችል እረዳለሁ። እነኝህ ግለሰቦች የህክምና እርዳታውን/(ዎችን)፣ እን ዲያደርጉ የተመደቡ የ MCPS ተቀጣሪዎች፣ ወይም የDHHS የት/ቤት ጤና ክፍል ቴክኒሻን ሊሆኑ ይችላሉ። እነኝህ ግለሰቦች የተወሰነ/የተለየ የህክምና እርዳታ መስጠት እንዲችሉ በት/ቤቱ የማህበረሰብ ጤና ነርስ (SCH

Contract
November 21st, 2017
  • Filed
    November 21st, 2017

የጤና ክብካቤ አገልገሎት ክፍያ ስምምነትAgreement to Pay for Healthcare ServicesWAC 182-502-0160 (“የደንበኛ የክፍያ መጠየቂያ”) ይህ “በደንበኛ” እና “አገልግሎት አቅራቢ” መካከል ከዚህ በታች በተዘረዘረው መሠረት የተደረገ ስምምነት ነው፡፡ ደንበኛው የጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ክፍያ ለማይከፍልባቸው የጤና አገልግሎት ክፍያዎች ለአገልግሎት ሰጪው ለመክፈል ተስማምቷል፡፡ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ይህንን ስምምነት መፈረም አለባቸው፡፡ ለዚህ ውል ዓላማ “አገልግሎቶች” የጤና ክብካቤ ህክምና፣ መሳሪያ፣ የህክምና አቅርቦቶች እና መድሃኒቶችን የሚያካትት ሲሆን በእነዚህ ብቻ የተገደበ አይደለምአሰሪ - የሜድክኤይድ ወይም ሌሎች የጤና ክብካቤ ጥቅማጥቅሞችን በጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ወይም ከጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ጋር ውል ባለው የጤና ክብካቤ ሰጪ ተቋም በኩል የሚያገኝ ግለሰብ ነው፡፡አገልግሎት ሰጪ- ለጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ደንበኞች የጤና ክብካቤ አገልግሎቶች የሚሰጥ እና ከጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ጋር ውል የተፈራረመ ወይም ከህጋዊ የጤና ክብዳከቤ ድርጅት ፈቃድ ያገኘ ተቋም፣ ኤጄንሲ፣ ቢዝነስ ወይም ግለሰብ ነው፡፡ይህ ስምምነት እና WAC 182-502-0160 ከ WAC 182-501-0050 እስከ WAC 182-501-0070 ድረስ በተዘረዘሩ ሽፋን ያላቸው እና የሌላቸው አገልግሎቶች ለደንበኛ የክፍያ ጥያቄ በማቅረብ ረገድ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ አገልግሎት ሰጪዎች የጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ወይም ከጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ጋር ውል የተዋዋለው የጤና ክብካቤ ሰጪ ድርጅት ለከፈሉት አገልግሎት ለጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ደንበኛ (ከጤና ክብካቤ ባለሥልጣን ጋር ውል የተዋዋለው የጤና ክብካቤ ሰጪ ድርጅት ጋር የተመዘገቡትን ደንበኞች ጨምሮ) የክፍያ ጥያቄ አያቀርብም፡